የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፲፮ ዓም የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት አዋጅ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፸፪ / ፲፱፻፲፮
የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ አዋጅ
በሀገሪቱ የግብርናምርት ውጤቶች አቅርቦትከፍላጎት በጣም
ሲልቅ ገበሬው ምርቱን በርካሽ ዋጋ ከሚሸጥ ምርቱን ለዕቃ | WHEREAS , it has been necessary to introduce a system that አስቀማጮች በደረሰኝ የሚያስረክብበት እና መልሶ የሚረከብበት | enables the farmer whenever supply exceed demand to ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ ፣
ሥርዓቱ በዕቃ አስቀማጩ እና በአደራ ሰጪው መካከል | document of title to the products and to reclaim his products ; በሕግ ፊት የፀና ውል ለመደረጉማረጋገጫ ስለሚሆን ፣ አስቀማጩ በማከማቻ ባስቀመጠው ምርት ላይ ያለውን መብት ለገዥዎች | WHEREAS , the producer benefits from such a system , that
ማስተላለፍ ከፈለገ ደረሰኙን በማስረከብ ብቻ ሽያጭ የሚፈፀም
በትን ሥርዓት መመሥረት ለአምራቹ ጠቀሜታ ስላለው ፣
በተለይም ይህ ዓይነቱ ሥርዓት ዕቃውን ወይም የግብርና ምርት ውጤቱን በማከማቻ ቤት በማስቀመጥ የተቀበለውን ደረሰኝ | WHEREAS , the system enables the bailor to borrow money መያዣ በማድረግ ከባንክ ወይም ከመሰል አበዳሪ ተቋማት | from banks or similar lending institutions upon offering ለመበደር ስለሚያስችል ፣
ሥርዓቱ የግብርና ምርቶችን የዋጋ ውጣ ውረድ አደጋዎችን | WHEREAS , the system insulates the producer from price ለመከላከል ፣ በደረጃ ላይ የተመሠረተ የተቀላጠፈ የግብርና | shocks ; promotes efficient marketing of standardized agricul ምርቶች ግብይት ለማስፈንና የንግድና ፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን | tural products and financial activities ; እንዲስፋፉ ስለሚረዳ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
ጠቅላላ ድንጋጌዎች ፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የዕቃ ማከማቻ ደረሰኝ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር ፫፻ኛ፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩