×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የስፖርት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 692/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፪ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፪ሺ፫
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፪ / ፪ሺ፫ ዓ.ም
የስፖርት ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፮፻፷፬
አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፪ / ፪ሺ፫
የስፖርት ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ ኣዋጅ
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " የስፖርት ኮሚሽን ማቋቋሚያ: ዋጅ ቁጥር ፮፻፺፪ / ፪ሺ፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. መቋቋም
ስፖርትን ማስፋፋት የኅብረተሰቡን በተለይም | significant contributions to communities, especially the የወጣቱን ጤንነት በመጠበቅና አእምሮውን በማበልጸግ | youth to
በሀገር ግንባታ ሂደት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግበትን | hereby facilitate their active participation in the nation ሁኔታ ለማመቻቸት ፣ የኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ ብሔረሰ ቦችና ሕዝቦችን አንድነት ለማጠናከር እና የሀን | building to strengthen the solidarity of the nations, አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ለማዳበር ከፍተኛ | nationalities and peoples of Ethiopia, and to strengthen
አስተዋጽኦ የሚያበረክት በመሆኑ ፤
፩ / የስፖርት ኮሚሽን (ከዚህ በኋላ · ኮሚሽን ” እየተባለ የሚጠራ) የሕግ ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ፡፡
የስፖርት እንቅስቃሴዎች_ፉት
፣ ለመደ
ገፍና ለመምራት በፌዴራል ደረጃ ራሱን የቻለ ተቋም | and regulate sport activities; ማደራጀት ኣስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | Article 55 (1) of the Constitution of the Federal ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው | Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.❤ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?