×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት ደንብ ቁጥር 371/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፳፬
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ♥ ጋ
● ገር ● ስጥ ባት
በ፯ ወር
ለ አፃር እዩ ይ▬ "
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፸፩ ፷፩ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት ደንብ.
ገጽ ፻፺፭
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፸፩ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ስለኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት መቋቋም በ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. በወጣው ትእዛዝ መሠረት
በኢትዮጵያ ንጉ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
የወጣ ደንብ ።
በቍ
፩ የንግድ ፤ የእንዱስትሪና የቱሪዝም ሚኒስትር ይህንን ደንብ ያወጣው ስለኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት መቋቋም ጥር ፴፮ በ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በወጣው ትእዛዝ በ፭ኛው አን ቀጽ በንዑስ አንቀጽ ፱ እና በ፰ኛው አንቀጽ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ።

ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
F ለቱሪስቶች የሚደረገው ማንኛውም ዓይነት አገልግሎትና
መስተንግዶ ሁሉ ከዚህ በታች በተሰጦ _____
ትርጉምና
ደረጃ መሠረት ይመደባል ።
◙ ትርጉም
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም እንዲሰጥ የሚያስፈልግ ካልተገኘ በቀር ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቃላት ትርጓሜያ ቸው እንደሚከተለው ነው ።
(፩) « ቱሪስት » ማለት የተሟላ ማደሪያ ምግብ ወይም ጉዞውን ለማዘጋጀት መሪ ወይም ዕርዳታ የሚያስፈ ልገው መንገደኛ ነው ።
() « ሆቴል » ማለት ለሰዎች ለማከራየት የተሠሩ ዋጋ የሚከፈልበት የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሕንፃ ወይም በሕንፃው ውስጥ ያለው ክፍል ነው ።
(፫) « የማረፊያ ሆቴል » ማለት ከከተማ ውጭ ሆኖ ከመ ኝታ ክፍል ሌላ በተጨማሪ የእስፖርትና የመዝናኛ ሥፍራዎች ያሉት ማንኛውም ሆቴል ነው ። () « የመናኸሪያ ሆቴል » ማለት በተሽከርካሪ ለሚጓዙ መንገደኞች ማረፊያ የሚሆን በየአውራ መንገድ የሚ ገኝ ሆቴል ነው ።
(፭) « የመስፈሪያ አካባቢ » ማለት በድንኳን ወይም ይህን በመሳሰሉ ቀዋሚ ባልሆኑ ሥራዎች ለቱሪስቶች ማደሪያ የሚሰጥበት ሥፍራ ነው ።
አዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢንስ በር አድ ጊዜ ቀ.
የፖታ ❖ - (11)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?