የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ - ታኅሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፲፱፻፲፩ ዓ.ም ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፬፻፴ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያማስፋፊያ ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ አር ፭ ሚሊዮን | Democratic Republic of Ethiopia and the Nordic Develop ( አምስት ሚሊዮን ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a በኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ሜይ ፳፯ ቀን ፲፱፻፲፰ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ፡ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ | Abidjan , On the 27 day of May , 1998 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው፡ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | have to be ratified prior to entry into force ; ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( 6 ) እና ( 19 ) Gredit Agreement at its session held on the 15 day of መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፬ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፬፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፬ታኅሣሥቼቀን ፲፱፻፵፩ ዓም : ፪ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕ መንት ፈንድመካከልእኤአሜይ፳፯ቀን ፲፱፻፲፰በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ፩፻፴፭ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘው ኤስዲአር ፭ ሚሊዮን ( አምስት ሚሊዮን ኤስዲ.አር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበትጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ