×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯/፲፱፻፶፭ የባዝል ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፻፰ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፲፭ ዓም የባዝል ፕሮቶኮል ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፪፻፻፰ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፲፭ የባዝል ፕሮቶኮልን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ እ.ኤ.ኣ ዲሴምበር ፲ ቀን ፪ሺ ዓም የተካሄደው የባዝል ኮንቬንሽን የአምስተኛው የአባል አገራት ስብሰባ በአደገኛ | parties to the Basel Convention , held on 10 December , ቆሻሻዎች ድንበር ዘለል ዝውውርና አወጋገድ ወቅት የሚከሰት | 2000 , Adopted the Protocol on Liability and Compensation ጉዳትን በተመለከተ ኃላፊነትን እንዲሁም የካሣ ክፍያን የሚደነግ | Damage Resulting from Transboundary Movements of ገውን የባዝል ፕሮቶኮል የተቀበለው ስለሆነ ፣ የባዝል ፕሮቶኮልን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው | and ( 12 ) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የባዝል ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፲፯ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የባዝል ፕሮቶኮል ስለመጽደቁ 8 ሴምበር 7 ቀን ፪ሺ የወጣው የባዝል ፕሮቶኮል ጸድቋል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፪ሺ፱፻፳፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፶፭ ዓ.ም ፫ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኃላፊነት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አግባብ ካላቸው የፌዴራል ፣ የክልልና የከተማ መስተዳድር የመንግሥት መሥረያ ቤቶች ጋር በመተባበር የባዝል ፕሮቶኮል በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ኃላፊነት በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅካሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም • ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም : ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?