×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፪/፲፱፻፮ ዓ.ም የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ኦ ናብሊክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣሥረኛ ዓመት ቁጥር ፵፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬የ፪ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፮፻፳፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪ / ፲፱፻፲፮ የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር ፩፻፯ / ፲፱፻፵፩ ማሻሻያ ኣዋጅ የህብረት ማህበራት ፩፻፵፯ / ፲፱፻፲፩ን ማሻሻል በማስፈለጉ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ( 1 ) መሠረት የሚከተለው | Article 55 ( 1 ) of the Constitution of the Federal ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ማሻ ሻያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፪ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የህብረት ማህበራት ፩፻፵፯ / ፲፱፻፵፩ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡ ፩ / ከአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፭ ቀጥሎ የሚከ ተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች / ፮ / ፣ / ፯ / ፣ ገ፰ / ፣ / ፬ / ተጨምረዋል ፤ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፮ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፫ መሠረት በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ ማንኛውም ሕብረት ሥራ ማህበር ከተመዘገበበት ቀን ጀምሮ ተጨማሪ ንግድ ፈቃድ ሳያስፈልገው በማንኛውም የንግድ ሥራ ላይ መሰማራት ይችላል ፡፡ ፯ / በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ ፪ / ሀ / እስከ ሰ / የተዘረዘሩት መስፈርቶች የተሟሉ መሆኑን አግባብ ያለው ባለሥልጣን ሲያ ረጋግጥ ከአንድ አመት ላልበለጠ ጊዜ የሚያገለግል ጊዜያዊ የምስክር ወረቀት ሰጥቶ የተቀሩት መስፈርቶች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲሟሉ ማስደረግ ይችላል ፡፡ ፰ / ማንኛውም ማህበር ከተቋቋመበት አላማና መርህ ውጭ ሲንቀሳቀስ ከተገኘ በዚህ ሕግ የተፈቀደለትን ሥራ እንዳይሠራ አግባብ ባለው ባለሥልጣን ሊታገድ ይች ፱ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፰ መሠረት የታገደ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ዕግዱ እን ዲነሳለት አግባብ ላለው ባለሥልጣን ጥያቄ ሊያቀርብ ይችላል ፡፡ ጥያቄውን የተቀበለው አግባብ ያለው ባለሥልጣን የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ዕግዱ እንዲነ ሳለት ያቀረበው ምክንያት በቂና አግባብ ሆኖ ሲገኝ እግዱን ሊያነሳ ይችላል ፡፡ አግ ባብ ያለው ባለሥልጣን እግዱን ያላነሳ እንደሆነ ያላነሳበትን ምክንያት ለማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በጽሑፍ ያሳውቃል ፡፡ አግ ባብ ያለው ባለሥልጣን ባቀረበው ምክን ያት ያልተስማማ ጠቅላላ ጉባኤ የዳኝነት ላለው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማቅረብ ይችላል ፡፡ ” ፪ / አንቀጽ ፲፮ / ፩ - ፫ / ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፮ ተተክቷል ፤ “ አንቀጽ ፲፮ ስለዕጣ ክፍያ ፩ / ማንኛውም ማህበር ሥራውን ለማንቀሳቀስ የሚያስፈልገውን ካፒታል ማግኘት እን ዲችል እኩል ዋጋ እና ብዛት ያላቸውን ዕጣዎች በጠቅላላ ጉባኤ አስወስኖ እንዲ ሽጡ ያደርጋል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓ.ም ፪ / ማንኛውም ማህበር ሲመሠረት በጠቅላላ ጉባኤ እንዲሸጥ ከተወሰነው የዕጣ መጠን ውስጥ ቢያንስ ፩ / ፭ኛው ከአባላት ይሰበ ሰባል ፡፡ እንደዚሁም ቀሪውን ዕጣ ከተመ ሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አራት ዓመታት ውስጥ መሽጥ ይኖርበታል ፡፡ ፫ / በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት እንዲሸጥ የተወሰነ የዕጣ መጠን ሲጠናቀቅ ተጨ ማሪ ካፒታል ካስፈለገ ተጨማሪ ዕጣዎች እንዲሽጡ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ እንደገና ሊወስን ይችላል ፡፡ ፬ / ማህበሩ የሚሸጠው ዕጣ በጥሬ ገንዘብ ወይም በዓይነት የሚከፈል ሊሆን ይች ላል ፡፡ በዓይነት የሚከፈል ዕጣ መጠን በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ይወሰናል ፡፡ ኣንድ ኣባል በጠቅላላ ጉባኤ እንዲሸጥ ከተወሰነው የዕጣ መጠን ውስጥ ከ ፤ ከመቶ በላይ ድርሻ ሊኖረው አይችልም ፡፡ ፮ / የካፒታል እጥረት ያጋጠመው ማህበር የማህበሩን መርህ በማይቃረን ሁኔታ የተወሰነ ዕጣ የማህበሩ አባል ላልሆነ ሰው መሸጥ ይችላል ፡፡ ከአባላት ውጭ ላለ ሰው የሚደረገው የዕጣ ሽያጭ ዝርዝር ሁኔታ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ይወሰናል ፡፡ ከአንቀጽ ፴፩ ንዑስ አንቀጽ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፫ / ፣ / ፬ / ተጨምረዋል ፡፡ ፫ / የሚኒስትሮች ምክር ቤት ማንኛውም ማህበር ከንብረቱ ጋር በተያያዘ በፍ ርድ ቤት ላለበት ክርክር ከሚከፈል የዳኝነት ክፍያ ነፃ ሊያደርገው ይች ፬ አንድ ማህበር ከንብረት ጋር በተያያዘ በሚፈጽመው ውል የሚመነጭ መብት ከ፳ ዓመት በኋላ ቀሪ ይሆናል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፵፮ ዓ.ም ፬ / አንቀጽ ፴፫ / ፩ ፪ / ተሽሮ በዚህ አዲስ አንቀጽ ፴፫ ተተክቷል ፡፡ ፩ / አንድ ማህበር ከተጣራ ትርፍ ላይ ፴ በመቶ እየቀነሰ በመጠባበቂያ ሂሳብ ያስቀምጣል ፡፡ በመጠባበቂያው ሂሳቡ የሚቀመጠው ከማህበር ካፒታል ፬ በመቶ እስኪሞላ ድረስ ነው ፡፡ ፪ / ከመጠባበቂያ የሚቀረው የተጣራ ትርፍ አደላደል በማህበሩ ይወሰናል ፡፡ ፫ / አባላት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፪ መሠረት ከሚያገኙት የተጣራ ትርፍ ይችላሉ ፡፡ ” ፭ / የአንቀጽ ፴፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ ተሽሯል ፡፡ ከአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ፪ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች / ፫ / ፣ / ፬ / ተጨምረዋል ፡፡ ፫ / ፍርድ ቤት እንዲፈርስ ሲወስን ፡፡ ፬ / በማህበሩ የሂሳብ ምርመራ ውጤት የከሰረና የኪሳራውም መጠን ማህበሩን ህልውና የሚያሳጣ መሆኑን አግባብ ያለው ባለሥልጣን ሲያረጋግጥና በጠቅላላ ፯ / የአንቀጽ ፴ ፫ / / ፭ / አንቀጽ ፴፮ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ተተክቷል ፡፡ “ አንቀጽ ፴፮ ጉዳዮችን በዕርቅ ስለመጨረስ ፩ / በአንቀጽ ፴፱ የተመለከቱት ክርክሮች ለሽምግልና ዳኝነት ከመቅረባቸው በፊት ተከራካሪ ወገኖች በሚመር ጡት ሦስተኛ ወገን በእርቅ መታየት ይችላል ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፵፰ ዓም ፪ / እያንዳንዱ ወገን አንድ አስታራቂ ይመርጣል ፣ የአስታራቂዎች ሰብሳቢ በሁለቱ ወገኖች ስምምነት ይመረ ፫ / የአስታራቂዎችን ሰብሳቢ ለመምረጥ ሁለቱ ወገኖች ስምምነት ላይ ያልደ ረሱ እንደሆነ ሰብሳቢው አግባብ ባለው ባለሥልጣን ይመረጣል ፡፡ አንቀጽ / ፪ / ተሽሮ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፲፮ / / ተተክቷል ። ፪ / በገበሬዎች የህብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፳፮ መሠረት ተቋቁመው በመሥራት ላይ ያሉ ማህ በራት በዚህ አዋጅ መሠረት እንደገና ተመዝግበው ሥራቸውን ያከናውናሉ ፡፡ ” ፲ / ይህ አዲስ አንቀጽ / ተብሎ ተምሯል አንቀጽ ፪ የመተባበር ግዴታ በዚህ አዋጅ ውስጥ በተደነገጉት ጉዳዮች ላይ የሚመለከተው አካል የመተባበር አለበት ፡፡ ፲፩ / አንቀጽ / አንቀጽ ፰ ሆኗል ። ፲ “ አንቀጽ ፰፩ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከግንቦት ፫ ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። ” አዲስ አበባ ግንቦት ፪ ቀን ፲፱፻፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?