×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመከላካያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 185/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፵ አዲስ አበባ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፪ሺ፪ ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር ፩፻፹፭ / ፪ሺ፪ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ … ገፅ ፭ሺ፻፹፩
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፭ / ፪ሺ፪ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ደንብ አውጥቷል ፡፡ ፩. አጭር ርዕስ
ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አ ትራክሽን ኢንተርፕራይዝ |
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | This Regulation is issued by the Council Ministers ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን _ ስልጣንና | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ | Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic አንቀፅ ፭ እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ | Republic of Ethiopia Proclamation No. 471/2005 and
ይህ ደንብ « የመከላከያ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ፩፻፹፭ / ፪ሺ፪ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ቤት ደንብ ቁጥር
፪. መቋቋም
፩) የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ፡፡
፪) ኢንተርፕራይዙ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ፡፡ ፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
የኢንተርፕራይዙ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ይሆናል ፡፡ ፬. ዋና መሥሪያ ቤት የኢንተርፕራይዙ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶች እንደአስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ ሊኖረው ይችላል
፭. ዓላማ
ኢንተርፕራይዙ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች የሚከተ ሉት ናቸው: ፩) በዋነኛነት የመከላከያን ግንባታ ፍላጎት ለማሟላት ማንኛውንም የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራ መሥራት ፤
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?