የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፫ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፭ / ፪ሺ ዓ.ም
ለሁለተኛው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፺፪
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፭ / ፪ሺ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ብዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
፩. አጭር ርዕስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ለሁለተኛው የአርብቶ
ር አካባቢዎች ልማት
ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፲፬ሚሊዮን ፪መቶ ሺ | Development Association stipulating that the International ኤስ.ዲ.አር / አሥራ አራት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ | Development Association provide to the Federal Democratic ኤስ.ዲ.አር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮ | Republic of Ethiopia a credit amount of 14,200,000 SDR ጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም | (fourteen million two hundred thousand Special Drawing ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፲ ቀን | Rights) for financing Pastoral Community Development ፪ሺ፰ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ምክር ቤት ሰኔ ፳፬ ቀን ፪ሺ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ | ratified the agreement at its session held on the 1 day ያፀደቀው ስለሆነ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / መሠረት | (1) and (12) of Article 55 of the Constitution of the Federal የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ይህ አዋጅ “ ለሁለተኛው የአርብቶ አደር አካባቢ ዎች ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ፀቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፭ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ. ፹ሺ፩