×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ኮሜት የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 193/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሶስተኛ ዓመት ቍጥር ፺፰
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፫ ፲፱፻፹፮
ኮሜት የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፬፻፶
በ ኢት ዮ ጵ ያ የሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺፫ ፱፻፹፮ ኮሜት የትራንስፖርት ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚ ኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ሀ | መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል " ፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « ኮሜት የትራንስፖርት ድርጅት ማቋቋ ሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፺ / ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፩. ኮሜት የትራንስፖርት ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድር ጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የልማት ድር ጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ። ፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ። ዋና መሥሪያ ቤት
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ይሆ ናል ። እንዳስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል ።
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?