፫፻፴፬ ፲፱፻፲፩ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ / ማሻሻያ / ኣዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፸፰ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፯ / ፲፱፻፳፯ የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሰነዶች ማረጋገጥና ፫፻፴፬ / ፲፱፻፲፭ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ታውጃል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ / ማሻሻያ / ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የሰነዶች ማረጋገጥና ፩ / የአዋጁ አንቀጽ ፰ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / ተተክቷል ፤ « ፩ ) በአዲስ አበባና ድሬደዋ ከተሞች ተቋቁመው የሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ ሥራ የሚሠሩት ጽሕፈት ቤቶች በፍትህ ሚኒስቴር ሥር ሆነው ተግባራቸውን ይፈጽማሉ ፡፡ » ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ቼ ሺ ፩ ሐፈ የውስጥ መ . « ና መመሪያዎችን አዘ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፯ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓም ፪ / የአዋጁ አንቀጽ ፳፪ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፬ ተተክቷል ፤ « ፳፪ ) ኣደረጃጀት ጽሕፈት ቤቱ በፍትህ ሚኒስትር የሚሾም አንድ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ / ከዚህ በኋላ ኃላፊ ' እየተባለ የ የሚጠራ እና አስፈላጊው ሠራተኞች ይኖሩታል ፡፡ » ፫ / የአዋጁ አንቀጽ ፳፫ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፳፫ ተተክቷል ፤ « ፳፫ ) የኃላፊው ሥልጣንና ተግባር ፩ / ኃላፊው ሚኒስቴር በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት ጽሕፈት ቤቱን ይመራል ፣ ያስተዳድራል ፡፡ ፪ / የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ ኃላፊው ፣ ሀ . የፍትህ ሚኒስቴርን እያስፈቀደ የጽሕፈት ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞችን በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጎች መሠረት ይቀጥራል ፣ ያስተዳድራል ፣ ያሰናብታል ፤ ለ . የጽሕፈት ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለፍትህ ሚኒስቴር ያቀርባል ፤ ሲጸድቅም ሥራ ላይ ያውላል ፤ ጋጅቶ ለፍትህ ሚኒስቴር ያቀርባል ፣ ሲጸድቅም ሥራ ላይ ያውላል ፤ መ ጽሕፈት ቤቱን በሦስተኛ ወገኖች ዘንድ ይወክላል ፤ ሠ ስለጽሕፈት ቤቱ የሥራ ክንውን ለፍ ትህ ሚኒስቴር ሪፖርት ያቀርባል ፤ ረ . በፍትህ ሚኒስቴር የሚሰጡትን ሌሎች ተዛማጅ ተግባራት ያከናውናል ፡፡ » የአዋጁ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል ፤ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፯ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም « ፪ ) በፌዴራል መንግሥት ከሚመደብለት የበጀት ድጎማ ፤ » የአዋጁ አንቀጽ ፳፭ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተሠ ርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፪ / ተተክቷል ፤ « ፪ ) የጽሕፈት ቤቱ ሂሳብ በፌዴራሉ ዋና ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይ መው ኦዲተር ይመረመራል ፡፡ » ፮ / የአዋጁ አንቀጽ ፴፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፴፫ ተተክቷል ፤ ደንብ የማውጣት ሥልጣን ክልሎች እንዲሁም የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞችን በሚመለከት የሚኒስትሮች ምክር ቤት አዚህ አዋጅ አፈጻጸም ደንብ ሊያወጡ ይችላሉ ፡፡ » ፫ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት