×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 15.3/ 1991 የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ - የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፫ ፲፱፻፲፩ ዓ.ም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር ገጽ ፱፻፳፰ አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፫ / ፲፱፻፲፩ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር አዋጅ ቀይመስቀል በዘር ፣ በቀለም ፣ በዜግነት ፣ በጾታ ፣ በሃይማኖት ፣ በፖለቲካ አመለካካት ወይም በማናቸውም ሌላ ሁኔታ ልዩነት ሳያደርግ በጦር ሜዳ ለሚቆስሉና ለሚጐዱ በአጠቃላይ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ለሚጠቁ ሰዎች ተፈላጊውን ሰብአዊ ዕርዳታ | man - made and natural disasters without discrimination based በፍጥነት የሚሰጥና በሰዎች ዘንድ መግባባት ፡ መተባበር ወዳጅ ነትና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚጥር ዓለምአቀፍ እንቅስቃሴ | any other ground , and fosters understanding , cooperation , በመሆኑ ፡ የዚህ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በ፲፱፻፳፯ ዓም • የተመሠ ረተው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በመንግሥትና በኅብረ | ber of this international movement and established in 1935 , ተሰቡ በተለይም በአባላቱ ጠንካራ ድጋፍ በመዋቅር ስፋትም ሆነ | has been expanding its services and structural organization በአገልግሎት አቅርቦት እያደገ መምጣቱን በመገንዘብ ፤ ማኅበሩ በአደጋዎች ለተጐዱ ሰዎች እርዳታ ከማቅረቡም | and of its members in particular በተጨማሪ በሃገሪቱ የልማት ሥራዎች ከሚመለከታቸው መሥሪያ ቤቶች ጋር በመተባበር የሚያደርገው ተሳትፎ እንዲሁም ዝቅተኛ የሆነውን የሕዝቡን የኑሮ ደረጃ በአነስተኛና በመሠረታዊ መመዘ ኛዎች ተቀባይነት ወደአለው ደረጃ ለማሸጋገር ለሚደረገው ጥረት | level of acceptable standard , in addition to the provision of የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ሊበረታታ የሚገባው በመሆኑ ፤ ከአካባቢያዊ አየር ሚዛን መናጋትና ከተፈጥሮ ሃብቶች መራቆት ጋር በተዛመደ መልክ የሚከሰቱትን የድርቅና የረሃብ | engage in the prevention of the threat of draught and hunger አደጋዎች በመከላከሉ ጥረት የሚያደርገው አስተዋጽኦ ተገቢና | resulting from environmental degradation and the depletion አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፱፻ሮጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ • ም • የማኅበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ሥልጣንና ተግባር የማኅበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት፡ ፩ ፕሬዚዳንቱ በማይኖርበት ጊዜ እሱን ተክቶ ይሠራል ፤ ቦርዱ በተለይ የሚሰጠውን ተግባር ያከናውናል ። የማኅበሩ ዓቃቤ ንዋይ ሥልጣንና ተግባር የማኅበሩ ዓቃቤ ንዋይ፡ ፩ የማኅበሩን የፋይናንስና ንብረት አማካሪ ኮሚቴ በሊቀ መንበርነት ይመራል፡ የማኅበሩን የንብረትና የገንዘብ አስተዳደርሁኔታ በተመ ለከተ በየወቅቱ ሪፖርት ለቦርዱ ያቀርባል ። የማኅበሩ ዋና ፀሐፊ ሥልጣንና ተግባር የማኅበሩ ዋና ፀሐፊ ተጠሪነቱ ለቦርዱ ሆኖ ፣ የማኅበሩን ዋና ጽ / ቤት በበላይነት ይመራል ፤ ያስተዳ ድራል፡ ይቆጣጠራል፡ በዚህ ቻርተርና በማኅበሩ የውስጥ ደንቦችና መመሪ ያዎች መሠረት የማኅበሩ ልዩ ልዩ ተግባሮች በሚገባ መከናወናቸውን ያረጋግጣል፡ ፫ የማኅበሩን ዓላማ ከግቡ ለማድረስ ይቻል ዘንድ ከሌሎች የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ አካላት ጋር እንዲሁም አግባብ ካላቸው ሀገራዊና ዓለምአቀፍ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ያደርጋል፡ ከነዚሁ ጋር ውሎችን ከመፈረሙናማኅበሩ ላይ ሕጋዊ ግዴታዎችን የሚያስከትሉ ተግባራትን ከመፈጸሙ በፊት ቦርዱን ያስፈቅዳል፡ ፬ . ለሥራ አፈጻጸም የሚያስፈልጉ ጊዜያዊና ቋሚ ኮሚቴዎች ሊያቋቁም ይችላል፡ የማኅበሩን የሥራ ዕቅድና ፕሮግራም እንደዚሁም በጀት አዘጋጅቶ ለቦርዱ ያቀርባል፡ ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል፡ ፮ የጠቅላላ ጉባዔውንና የቦርዱን ሳኔዎች ሥራ ላይ ያውላል፡ ፯ በየዓመቱና እንደአስፈላጊነቱ በየወቅቱ የሂሣብ መግለጫዎች ለቦርዱ ያቀርባል፡ ከፕሬዚዳንቱ ጋር በመመካከር የቦርድ ስብሰባዎችን አጀንዳ አዘጋጅቶ ከአስፈላጊው ሠነዶችና መረጃዎች ጋር ለእያንዳንዱ ኣባል ይልካል፡ ፱ ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለዋና ጸሐፊው በሆኑ የማኅበሩ ዋና ጽ / ቤት የሥራ መደቦች ላይ የሚመደቡትን ኃላፊዎች በመምረጥ ለቦርዱ አቅርቦ ያስወስናል ፤ በማኅበሩ አማካሪ ኮሚቴዎች ስብሰባዎች ላይ እንደአስ ፈላጊነቱ ይሳተፋል ወይም ሌላ ሰው ይወክላል ፤ የማኅበሩ ዋና ጽ / ቤትን ሠራተኞች ይቀጥራል ፣ ያስተዳ ድራል፡ ያሰናብታል፡ ፲፪ ለዚህ ቻርተር አፈጻጸም አስፈላጊ የሆኑትን የውስጥ ደንቦችና መመሪያዎች ለቦርዱ በማቅረብ ያስጸድቃል ፤ በሥራ ላይ ያውላል፡ ፲፫ ከቦርዱ በሚሰጠው አጠቃላይ መመሪያ መሠረት በሦስተኛ ወገኖች ዘንድ ማኅበሩን ይወክላል ፤ ፲፬ • ከቦርዱ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ያከናውናል ። ► ኅበሩን ገጽ ፬፻፸፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ክፍል አምስት ስለማኅበሩ ገቢና የሂሣብ መግለጫዎች ፳፯ : የማኅበሩ የገቢ ምንጮች ማኅበሩ የሚከተሉት የገቢ ምንጮች ይኖሩታል ፣ ፩ ከአባልነት ክፍያ፡ ፪ : ከውርስ፡ ከስጦታ እና ከዕርዳታ ከሚገኝ ገንዘብና ንብረት፡ ፫ ከልዩ ልዩ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞች፡ ፬ • ከመንግሥት ከሚሰጥ ጠቅላላ ወይም የፕሮግራም ፭ ከአምቡላንስና ከሌሎች አገልግሎቶች፡ ፮ ከሌሎች የገቢ ምንጮች ። ፳፰ : የማኅበሩ የበጀት ዓመት የማኅበሩ የበጀት ዓመት ከሐምሌ ፩ ቀን ጀምሮ እስከሚቀ ጥለው ዓመት ሰኔ ፴ ቀን ይሆናል ። ፳፱ : ስለዓመታዊ የሂሣብ መግለጫ አቀራረብ ፩ . የበጀት ዓመቱ ከተጠናቀቀ በኋላ እስከ ፮ ወር ድረስ በኦዲተር የተረጋገጠ የሂሣብ ሪፖርት ለቦርዱ ይቀርባል ። ፪ በየሁለት ዓመቱ በኦዲተር የተረጋገጠ የሂሣብ ሪፖርት ለጠቅላላ ጉባዔው ይቀርባል ። ክፍል ስድስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፬ የቻርተሩ መሻሻል ይህ ቻርተርከሀገራዊ ጠቅላላ ጉባዔ አባላት ሁለትሦስተኛው ተገኝተው ከዚህ ውስጥ ሁለት ሦስተኛው የተስማሙበት ሃሣብ ለመንግሥት ቀርቦ ሲፈቀድ ሊሻሻል ይችላል ። የመሽጋገሪያ ድንጋጌ በዚህ ቻርተር መሠረት ምርጫና የሥራ ድልድል እስከሚ ደረግ ድረስ በሥራ ላይ ያሉ የማኅበሩ ተመራጮች ሥራቸውን ይቀጥላሉ ። የውስጥ ደንብ የማውጣት ሥልጣን በዚህ ቻርተር በሌሎች አንቀጾች የተደነገጉት እንደተጠበቁ ሆነው ቦርዱ ለዚህ ቻርተር አፈጸጸም አስፈላጊ የሆኑትን የውስጥ ደንቦች ለማውጣት ይችላል ። የተሻረ ሕግ በመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፳፪ የተሻሻለው የማኅበሩ ቻርተር ተሽሮ በዚህ ቻርተር ተተክቷል ። ቻርተሩ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ቻርተር ከየካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ገጽ ፬፻፷፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓም ማኅበሩ ዓላማውንና ተልዕኮውን ለማሳካትና ዓለምአቀፍ ግዴታውን በነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ተመስርቶ ለመወጣት | the Society in every region in line with the structure of the እንዲችል አደረጃጀቱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Federal Democratic Republic of Ethiopia so that it will be ሪፐብሊክ አደረጃጀት አንጻር እንደገና በማዋቀር በየክልሉ እንዲ | able , based on objective realities , to fulfilits aims and mission ደራጅ ማድረግ በማስፈለጉ ፡ የማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ በመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፷፪ ተሻሽሎ የነበረው የማኅበሩ ቻርተር እንደገና እንዲሻሻል ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመን | the Charter , as revised under Council of State Special Decree ግሥት አንቀጽ ፶፭ ( 6 ) ወ መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ክፍል አንድ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የተሻሻለው ቻርተር አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፫ ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ቻርተር ውስጥ ፡ ፩ . “ ክልል ” ማለት በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) እንደ ተመለከተው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አባል የሆነ ክልል ሲሆን የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተሞችን ይጨምራል ፤ ፪ “ ቀበሌ ” ማለት የገጠር ወይም የከተማ ቀበሌ መስተ ዳድር የተቋቋመበት አካባቢ ነው ፣ ፫ . “ የቀይ መስቀል ወጣት ” ማለት ከ፲፬ –፴ ዓመት ባለው ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አባል ነው ፡ • “ የጀኔቫ ስምምነቶች ” ማለት ለጦር ጉዳተኞች ሊሰጥ የሚገባውን ከለላ በሚመለከት እኤአ ኦገስት ፲፪ ቀን ፲፱፻፵፱ የተፈረሙት የጀኔቫ የቀይ መስቀል ስምምነ ቶችና እኤአ በ፲፱፻ሮ፯ የተፈረሙት ተጨማሪ ፕሮቶ ኮሎች ናቸው ። ፫ • የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ( ከዚህ በኋላ “ ማኅበሩ ” | 3. The Ethiopian Red Cross Society እየተባለ የሚጠራው ) በህግ የሰውነት መብት ያለው ሀገር ኣቀፍ ማኅበር ሆኖ የተቋቋመበትን ተግባር በዚህ ቻርተር መሠረት ማከናወኑን ይቀጥላል ። ፬ የማኅበሩ ዓርማ የማኅበሩ ዓርማ በነጭ መደብ ላይ በጉልህ የሚታይ ቀይ መስቀል ነው ። ፪ የዓርማው ቅርጽና ኣጠቃቀም በጀኔቫ ስምምነቶችና ማኅበራት በአርማው የሚጠቀሙበትን ሁኔታ በሚመለከት በተደነገገው ደንብ መሠረት የተወሰነ ይሆናል ። ገጽ ፬፻ሮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም መሠረታዊ መርሆዎች የማኅበሩ መሠረታዊ መርሆዎች የሚከተሉት ናቸው ፣ ፩ . ሰብአዊነት ፣ ፪ አለማዳላት ፣ ፫ . ገለልተኝነት ፣ ፬ . የአሠራር ነጻነት ፣ ፭ የበጐ ፈቃድ አገልጋይነት ፣ ፮ አንድነት ፡ ፯ ዓለምአቀፋዊነት ። የማኅበሩ ዓላማ የጀኔቫ ስምምነቶችንና በአንቀጽ ፭ የተመለከ ቱትን መሠረታዊ መርሆዎች በመከተል የሰውን ልጅ ስቃይና መከራ መከላከልና ማቃለል እንዲሁም ለሰው ልጅ ሰላም ፣ ደህንነትና እድገት መሥራት ይሆናል ። ፯ . ተግባራትና ችሎታ ማኅበሩ የሚከተሉት ተግባራትናችሎታ ይኖሩታል ፤ ፩ ከባድ ችግር ወይም ድንገተኛ አደጋ በደረሰ ጊዜ የተጐዱ ሰዎች ተፈላጊውን ዕርዳታ በፍጥነትና በሚገባ እንዲያገኙ ማድረግ ፡ ፪ • በጦርነት ጊዜ ለተጐዱ የጦር አባላትም ሆነ ሰላማዊ ህዝብ በጀኔቫ ስምምነቶችና በመሠረታዊ መርሆዎቹ መሠረት ዕርዳታ ማድረግ ፤ ለዚህም በሰላም ጊዜ ተዘጋጅቶ መገኘት ፡ ፫ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎችምክንያት ከመኖሪያ አካባቢያቸው የተፈናቀሉትን መልሶ ማቋቋምና በልማት ተግባር ላይ ተሰማርተው ራሳቸውን የሚችሉ በትን ሁኔታ ማመቻቸት ፣ ፬ . በሽታዎችን ለመከላከል ፡ ለህዝብ የጤና አገልግሎት ለማዳረስ ፣ የጤና ባለሙያዎችን ለማሰልጠን በአጠ ቃላይ የጤንነት ሁኔታን ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት መተባበርና መርዳት ፡ የመሠረተ ጤና ክብካቤ ተግባራት የሚስፋፉበትን መንገድ ከሚመለከታቸው ጋር በመተባበር መቀየስና መተግበር ፣ ፭ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር በደን ልማት፡ በንጹህ ውሃ አቅርቦት ፣ በአካባቢ ጤና አጠባበቅ እና በመሳሰሉት የአካባቢና የኅብረተሰብ ልማት ተግባራት በመሳተፍ ተገቢውን አስተዋጽኦ ማድረግ ፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለአደጋ በቀላሉ የሚጋለጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ፡ በተለይም የሴቶችንና ሕጻናትን ሁለንተናዊ አቅም በመገንባት ከተጠቂነት ለመውጣት የሚያደርጉትን ጥረት ማገዝ ፤ ፯ በሰዎች ሁሉና በሃገሮች መካከል የመግባባትና የመተ ባበር መንፈስ እንዲዳብር ለማገዝ ለሰብአዊ አገልግ ሎቶች መሠረት የሆኑት የጀኔቫ ስምምነቶች በኅብረ ተሰቡ ዘንድ በስፋት እንዲታወቁማድረግ ፤ ፰ የዓለምአቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ መሠረታዊ መርሆዎች በሕዝብ ዘንድ በይበልጥ እንዲ ታወቁ ጥረት ማድረግ ፣ ገጽ ፬፻ሮ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፶፩ ዓም : ፬ አባላትንና የበጐ ፈቃድ አገልግሎት ሰጪዎችን ማበራከት ፣ ፲ . የቀይ መስቀል ወጣቶች እንቅስቃሴ በወጣቶችና በሌላውም ኅብረተሰብ ዘንድ እንዲታወቅና እንዲስፋፋ ማድረግ ፣ ፲፩ : በአደጋ ጊዜ ዕርዳታ ለመስጠት የሚዘጋጁትን ፣ ለኅብረተሰቡ ደኅንነት አገልግሎት የሚያበረክቱ ትንና ሌሎችም የበጐ ፈቃድ አገልግሎት ሰጪዎችን በማኅበሩ ሥራእንዲሰለጥኑናእንዲያገለግሉማድረግ ፤ ፲፪ • ከቀይ መስቀልና ከቀይ ጨረቃ እንቅስቃሴ አካላትና ከሌሎችም ዓለምአቀፍ ድርጅቶች ጋር ያለውን ግንኙነት በማስፋፋትና በማጠናከር በዓለም ላይመግባ ባትና ሰላም እንዲሰፍን ጥረት ማድረግ ፤ ከዓላማውና ተግባሩ ጋር በማይቃረን ሁኔታ ለማኅበሩ አገልግሎቶችማስፋፊያቋሚገቢ የሚያስገኙ ልዩ ልዩ ዕቅዶችን መተለም ፡ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ ፡ ራስን ለመቻል የሚደረገውን ጥረት ማጠናከር ፤ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት መሆን ፡ ውል መዋዋል ፡ በራሱ ስም መክሰስና መከሰስ ፤ ዓላማውን ለማሳካት የሚረዱ ተዛማጅነት ያላቸውን ሌሎች ተግባሮች ማከናወን ። ክፍል ሁለት ስለ አባልነት ፰ አባል ስለመሆን የማኅበሩን መርሆዎች በሥራ ለመተርጎም ፈቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው በዘር ፡ በቀለም ፣ በዜግነት ፣ በጾታ ፣ በሃይማኖት ፡ በፖለቲካ አመለካከት ወይም በማናቸውም ሌላ ሁኔታ ልዩነት ሳይደረግበት አባል ሊሆን ይችላል ። ፬ . የአባልነት ዓይነቶች የአባልነት ዓይነቶች የሚከተሉት ናቸው ፣ ፩ . መደበኛ አባልነት ፡ ፪ . የዕድሜ ልክ አባልነት ፡ ፫ የክብር አባልነት ፡ ፬ • የድርጅት አባልነት ፣ ፭ የቀይ መስቀል ወጣት አባልነት ። ለአባልነት የሚያበቁ ሁኔታዎች የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፫ ) እንደተጠበቁ ሆነው ለአባልነት የሚያበቁ ሁኔታዎች የሚከተሉት ሀ ) ሀገራዊ ጠቅላላ ጉባዔው በሚወስነው መሠረት የዓመቱን የአባልነት ክፍያ መክፈል ፤ ለ ) ከአባልነት ክፍያ ጋር ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ንብረት ለማኅበሩማበርከት ፤ ወይም ሐ ) ማኅበሩ የሚፈልገውን ዓይነት አገልግሎት በነፃ መስጠት ። ገጽ ፬፻፻፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓም : ፪ . ማንኛውም ግለሰብ የዕድሜ ልክ አባል ለመሆን የሚችለው በሀገራዊው ጠቅላላ ጉባዔ ውሣኔ መሠረት ለዕድሜ ልክ አባልነት የሚከፈለውን ገንዘብ .በአንድ ጊዜ በመክፈል ወይም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ንብረት በስጦታ መልክ በማበርከት ወይም ከክፍያው ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ነፃ አገልግሎት በመስጠት ነው ። ፫ የክብር አባል ለመሆን የሚቻለው ከማኅበሩ መርሆዎች ጋር በተዛመደ ሁኔታ ከፍተኛ ሰብአዊ አገልግሎት ለኅብረተሰቡ በማበርከት ሲሆን ፤ የሚፈቀደውም በሀገ ራዊው ጠቅላላ ጉባዔ ነው ። የአባልነት መብቶች ማንኛውም መደበኛ ወይም የዕድሜ ልክ አባል እንዲሁም ዕድሜው ፲፰ ዓመት የሞላው የቀይ መስቀል ወጣት አባል ፤ ሀ ) በማኅበሩ የቀበሌና ቅርንጫፉን ወክሎ በሚገኝ ባቸው የማኅበሩ ስብሰባዎች ላይ ለመገኘትና ድምፅ ለመስጠት፡ እና ለ ) በማናቸውም ደረጃ ከማኅበሩ መሪዎች ሆኖ ለመመረጥ ፣ ይችላል ። ፪ • የድርጅት አባልነትን ወክሎ በማኅበሩ ጠቅላላ ስብሰ ባዎች የሚገኝ ሰው ድምጽ ለመስጠት ይችላል ፤ ሆኖም ለመመረጥ አይችልም ። የክብር አባል በማኅበሩ ጠቅላላ ስብሰባዎች በመገኘት ሃሣብ ለመስጠት ይችላል ፡ ሆኖም ድምጽ ለመስጠትም ሆነ ለመመረጥ አይችልም ። ፬ • በየደረጃው በሚገኙ ቦርዶች በአባልነት የሚመረጡ የማኅበሩ አባሎች የአገልግሎት ዘመናቸው ሲያልቅ እንደገና ለመመረጥ ይችላሉ ። ሆኖም አንድ አባል ከሁለት የምርጫ ዘመናት በላይ በተከታታይ ሊመረጥ አይችልም ። ፲፪ • አባልነት የሚሠረዝበትና የሚታደስበት ሁኔታ ፩ . ኣባልነት በሚከተሉት ምክንያቶች ሊሠረዝ ይችላል ፤ ሀ ) የየዓመቱ የአባልነት ክፍያ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ሲቋረጥ ፡ ለ ) አባልነቱ የተገኘው ለማኅበሩ ነፃ አገልግሎት በመስጠት ከሆነ ይኸው አገልግሎት ለሁለት ተከታታይ ዓመታት ሲቋረጥ ፤ ወይም ሐ ) የማኅበሩ መሠረታዊ : መርሆዎች በአባሉ መጣሳቸው ሲረጋገጥ ። የዘመኑን መዋጮ በመክፈል ወይም የተቋረጠውን አገልግሎት እንደገና በመቀጠል ወይም ከክፍያው ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ንብረት በመስጠት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ ( ሀ ) ወይም ( ለ ) መሠረት የተሠረዘ አባልነትን ማደስ ይቻላል ። ፫ • አባልነት የሚሠረዘው እንደአግባቡ በወረዳ ፣ በዞን ወይም በክልል ወይም በብሔራዊ ቦርድ ሲሆን ውሳኔውን ለማስለወጥ የሚቀርብ ይግባኝ የሚታይበት ሥርዓት በማኅበሩ የውስጥ ደንብ ይወሰናል ። ገጽ ፬፻፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ጀቅን ፲፱፻፵፩ ዓም . Federal Negarit Gazeta --- No.33 9 February , 1999- Page 973 ክፍል ሦስት የማኅበሩ አደረጃጀት የበላይ ጠባቂ የማኅበሩ የበላይ ጠባቂ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ወይም ማኅበሩ ዓላማውን ከግቡ እንዲያደርስ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ የሚሰጥና በሕዝብ የበለጠ እንዲታቀፍ የሚያበረታታና አገልግሎቱ እንዲስፋፋ የሚረዳ በሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንትየሚሰየም ሰው ይሆናል ። የማኅበሩ አወቃቀር ፩ የማኅበሩ አደረጃጀት በአገር አቀፍ ደረጃ አንድነትን የሚያሳይ ሆኖ ፡ ከሕዝብ ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ መሥራት እንዲችል በሀገሪቷ ፌዴራላዊና ክልላዊ አደረጃጀት መሠረት በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) እና ( ፫ ) በተመለከተው መሠረት ተዋቅሯል ። ማኅበሩ ፤ ሀ ) በአገር አቀፍ ደረጃ ፣ ፩ ጠቅላላ ጉባዔ ፣ ፫ ዋና ጽሕፈት ቤት ፣ ለ ) በክልል ደረጃ ፣ ፩ ጠቅላላ ጉባዔ ፣ ፪ ቦርድ፡ ፫፡ ጽሕፈት ቤት ፣ ሐ ) በዞን ደረጃ ፡ ፩- ጠቅላላ ጉባዔ ፣ ፪ ቦርድ ፣ ፫ ጽሕፈት ቤት ፣ መ ) በወረዳ ደረጃ ፡ ፩ ጠቅላላ ጉባዔ ፣ ፫ . ጽሕፈት ቤት ፣ ይኖረዋል ። መስቀል ኮሚቴ ሊኖረው ይችላል ። የማኅበሩ አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔ አባላት አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔው የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ የአገር አቀፍ ቦርድ አባላት ፣ ፪ • ከእያንዳንዱ ክልል በምርጫ የሚወከሉ አምስት አምስት አባላት ፣ ፫ ከሚከተሉት መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች አንዳንድ ተወካይ፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሐ ) የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፣ መ ) የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚሽን ፣ ሠ ) የደኅንነት ፣ የኢምግሬሽንና የስደተኞች ጉዳይ ባለሥልጣን ። ፬ . የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ተወካይ ፣ ፭ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ተወካይ ፣ ፮ : የቀይ መስቀል ሠራተኞች ማኅበር ተወካይ ፣ ፯ . በጠቅላላ ጉባዔው ውሳኔ መሠረት የሚጨመሩ ሌሎች አባላት ። ገጽ ፬፻፸፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ፲፮ . የአገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔ ሥልጣንና ተግባር የኣገር ኣቀፍ ጠቅላላ ጉባዔው ማኅበሩን በሚመለከቱ ጉዳዮች ሁሉ የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጥ የማኅበሩ ከፍተኛ አካል ሲሆን የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል ፤ ፩ . ከአባላቱ መካከል መርጦ በሚያቋቁመው አስመራጭ ኮሚቴ አማካይነት ዕጩ ሆነው ከሚቀርቡ በአንቀጽ ፲፩ ( ፩ ) ከተመለከቱት አባላት መካከል የቦርድ አባላትን በምስጢር ድምፅ.አሰጣጥ ሥርዓት መምረጥ ፤ ለቦርዱ አስፈላጊውን አጠቃላይ የፖሊሲ መመሪያ መስጠትና አፈጻጸሙንም መከታተል ፣ ቦርዱየሚያቀርበውን የማኅበሩን የአጭር፡ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የሥራ ዕቅድና በጀት ማፅደቅ ፣ የቦርዱንና የኦዲተሮችን ዘገባ መርምሮ ማጽደቅ ፣ በቦርዱ የተወሰኑ በበጀት ያልተመለከቱ ከፍተኛና አስቸኳይ የድንገተኛ አደጋ ወጭዎች ካሉ መርምሮ ማጽደቅ ፣ ፮ ቦርዱ በሚያቀርበው ሃሣብ መሠረት የአባልነት ክፍያንና የክልል ጽ / ቤቶች ለማኅበሩ ዋና ጽ / ቤት የሚያደርጉትን የመዋጮ መጠን መወሰን ፣ ፯ • ቦርዱ በሚያቀርበው ሃሣብ መሠረት ከማኅበሩ መርሆዎች ጋር በተዛመደ መልኩ ከፍተኛ ሰብአዊ አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ለአበረከቱ የክብር አባል ነትን እንዲሁም የማኅበሩን ከፍተኛ ሜዳይና ሽልማት ሊያገኙ የሚገባቸውን ተሸላሚዎች መወሰን ፤ ፰ ለሁለት ዓመታት የሚያገለግል የማኅበሩን ኦዲተር መሰየም ፤ ፀ • አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ ሁሉ የማኅበሩን ቻርተር ማሻሻልና እንዲጸድቅ ለመንግሥት ከመቅረቡ በፊት የብሔራዊ ማኅበራት ቻርተሮችን ለመመርመር ከቀይ ኢንተርናሽናል ኮሚቴና ከፌዴሬሽኑ ተውጣጥቶ ለተቋቋመው ጥምር ኮሚሽን ማቅረብ ፣ የማኅበሩን አካላትና ጽ / ቤቶች አወቃቀር ፣ ሥልጣንና ተግባር ብተመለከተ በዚህ ቻርተር ላይ ተመስርቶና የክልሎችን ሃሣብ በማካተት ተዘጋጅቶ ከቦርዱ የሚቀር ብለትን ደንብ ማጽደቅ ። የጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባዎች ፩ . የአገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ በየሁለት ዓመት የማኅበሩ የበጀት ዓመት በተፈጸመ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ይካሄዳል ። ፪ • አስፈላጊ ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ ሁሉ የጠቅላላ ጉባዔ ልዩ ስብሰባ ሊደረግ ይችላል ። ፫ ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ ሊጠራ የሚችለው ፣ ሀ ) በቦርዱ ውሳኔ፡ ወይም ለ ከጠቅላላ ጉባዔው አባላት መካከል በአንድ ሦስተኛው ድምጽ ሲጠየቅ ነው ። ፬ የጠቅላላ ጉባዔ መደበኛ ስብሰባ የሚደረግ መሆኑን የሚያመለክት ማናቸውም ማስታወቂያ ፥ የቦርዱና የኦዲተሮች ዘገባዎች ፣ እንዲሁም ጉባዔው የሚነጋገር ባቸው ሌሎች ጉዳዮች ዝርዝር ስብሰባው ከሚጀመ ርበት አንድ ወር አስቀድሞ ለጉባዔው አባላት መላክ ይኖርባቸዋል ። ገጽ ፬፻፸፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ፭ የጠቅላላ ጉባዔ ልዩ ስብሰባ የሚነጋገርባቸው ጉዳዮች ዝርዝር ስብሰባው ከሚጀመርበት ጊዜ አሥራ አምስት ቀን አስቀድሞ ለጉባዔው አባላት እንዲላኩ ይደረጋል ። የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ በማኅበሩ ፕሬዚዳንት ይመራል ። በዚህ ቻርተር ' አንቀጽ ፬ የተደነገገው እንደተጠበቀ ህ ) ከአባላቱ መካከል ከግማሽ በላይ ከተገኙ ምልዓተ ጉባዔ ይሆናል፡ ለ ) ማናቸውንም ውሳኔ ማሳለፍ የሚቻለው በድምጽ ብልጫ ይሆናል ። በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ / ፪ ( ሀ ) መሠረት ምልዓተ ጉባዔ ያልተገኘ እንደሆነ ጉባዔው በአሥራ አምስት ቀን ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይጠራል ። በሁለተኛ ጥሪ የተሰበሰበው ጉባዔ በተገኙ አባላት የድምጽ ብልጫ ውሳኔዎችን ሊያሳልፍ ይችላል ። • እያንዳንዱ የጠቅላላ ጉባዔ ኣባል አንድ ድምፅ ብቻ ይኖረዋል ። ፭ የጉባዔው ውይይቶችና ውሳኔዎች ጉባዔው በመረጠው ዘጋቢ ተይዘው በፕሬዚዳንቱና በዘጋቢው ይፈረማሉ ። የአገር አቀፍ ቦርድ አባላት ፩ የማኅበሩ አገር አቀፍ ቦርድ በጠቅላላ ጉባዔ የሚመረጡ ዘጠኝ አባላት ይኖሩታል ። ፪ የማኅበሩ ዋና ጸሓፊ ድምጽ የማይሰጥ አባልና ጸሐፊ ይሆናል ። : የቦርድ አባላት የአገልግሎት ዘመን በአንቀጽ ፲፩ በንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ፡ የቦርዱ አባላት የሥራ ዘመን ለአራት ዓመታት ይሆናል ። ፳፩ . የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የማኅበሩን ዓላማዎች ለማስፈጸም የሚያስችለው ሥልጣን ሁሉ ይኖረዋል ። ይህም የሚከተሉትን የሚያጠ ቃልል ይሆናል ፤ ፩ . ከአባላቱ መካከል ፡ ሀ ) የማኅበሩን ፕሬዚዳንት ፡ ለ ) የማኅበሩን ምክትል ፕሬዚዳንት ፥ ሐ ) የማኅበሩን ዓቃቤ ንዋይ ፡ መ ) የአማካሪ ኮሚቴዎችን ሰብሳቢዎች፡ መምረጥ ። በዚህ ቻርተር አንቀጽ ፯ የተመለከተው የማኅበሩ ተግባር በሚገባ መከናወኑን ማረጋገጥ፡ የማኅበሩ ዋና ጽ / ቤት ሥራ በሚገባ መከናወኑን መከታ ተልና መቆጣጠር ፣ የማኅበሩን ዋና ጸሐፊ መምረጥና መመደብ፡ ኃላፊነቱን የማይወጣ ሆኖ ሲገኝ ከሥራ ማሰናበት ፣ ፭ ' በማኅበሩ ዋና ጽ / ቤት በቀጥታ ለዋናው ጸሐፊ ተጠሪ በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ የሚመደቡትን የሥራ ኃላፊዎች ምርጫ ማጽደቅ ፤ በተሰየመው ኦዲተር የተመረመረውን የሂሣብ ሪፖርት በየሁለት ዓመት ለጠቅላላ ጉባዔማቅረብ ፤ ገጽ ፬፻፪፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ የካቲት ፪ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ፯ የማኅበሩን የሁለት ዓመታት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የተከታዩን የሁለት ዓመታት የሥራ ዕቅድና በጀት ለጠቅላላ ጉባዔው አቅርቦ ማስጸደቅ ፣ ፰ የጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ በማይደረግበት ጊዜ የጉባዔውን ውሳኔ በሚሹ ጉዳዮች ላይ ውሣኔ መስጠትና በሚቀ ጥለው ስብሰባ አቅርቦ ማስጸደቅ ፤ ፱ ከማኅበሩ የፋይናንስና ንብረት አማካሪ ኮሚቴ በሚቀ ርበው ሃሣብ መሠረት የማኅበሩን የመጠባበቂያና ሌሎችልዩ ልዩሂሣቦችማቋቋምና አጠቃቀማቸውንም መወሰን ፣ የማኅበሩ መሠረታዊ መርሆዎች በየደረጃው በሚገባ መከበራቸውንና በሥራ መተርጐማቸውን ማረጋገጥ ፤ የአባልነትን ክፍያ መጠን እንዲሁምክልሎች ለዋናው ጽ / ቤት ስለሚያደርጉት የመዋጮ መጠን ለጠቅላላ ጉባዔው ሃሣብ ማቅረብ ፣ ስለውጭ እርዳታ አስፈላጊነትና አጠቃቀም መወሰን ፤ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ለምአቀፍ ድርጅ ቶችና እህት ማኅበራት አስፈላጊ ሲሆን ከማኅበሩ ጋር በኅብረት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሠሩ ከሚመለከ ታቸው መንግሥታዊ አካላት ጋር በመነጋገር ፈቃድ መስጠት ፤ የክብር አባልነት የሚሰጣቸው ሰዎችን ለጠቅላላ ጉባዔው ማቅረብና ማስጸደቅ ፣ ከቦርድ አባላት መካከል አንዳንዶቹ በአባልነት ሊቀጥሉያልቻሉእንደሆነ እስከተከታዩጠቅላላ ጉባዔ መደበኛ ስብሰባ ድረስ የሚያገለግሉ ሌሎች አባላት መርጦ መተካት፡ ጊዜያዊ ወይምቋሚ አማካሪ ኮሚቴዎችን እንደአስፈላ ጊነቱ ማቋቋም ፣ ተግባራቸውንም መወሰን ፣ የጠቅላላ ጉባዔውን የስብሰባ ጊዜን፡ ቦታና አጀንዳ መወሰን ፣ ማኅበሩን በመወከል የውጭ ግንኙነት ማድረግ ፤ የራሱን የውስጥደንብና የአሠራር መመሪያማውጣት፡ ፳ በጠቅላላ ጉባዔ የሚሰጡትን ሌሎች ተግባሮች ማከናወን ። ክፍል አራት የማኅበሩ የሥራ መሪዎች ሥልጣንና ተግባር ፳፪ ጠቅላላ የማኅበሩ የሥራ መሪዎች ተግባራቸውን የሚያከናውኑት በዚህ ቻርተርና በማኅበሩ ደንቦችና መመሪያዎች መሠረት ይሆናል ። ፳፫ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሥልጣንና ተግባር የማኅበሩ ፕሬዚዳንት፡ ፩ የጠቅላላ ጉባዔውንና የቦርድ ስብሰባዎችን በሊቀመንበ ርነት ይመራል፡ ፪ . የጠቅላላ ጉባዔውና የቦርዱ ውሳኔዎች ሥራ ላይ መዋላ ቸውን ይከታተላል፡ ቦርዱ ሊሰበሰብ በማይችልበት ጊዜ ከዋናው ጽ / ቤት በሚቀርቡ አስቸኳይ በሆኑጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል ፣ ውሳኔዎቹንም በተከታዩ የቦርዱ ስብሰባ አቅርቦ ያስለ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?