ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ $ ¢ ች በየሕጎ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፴፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር የ፲፰ ፲፱፻፶፭ ዓም የኢትዮ ሱዳን ልዩ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ ገጽ ፪ሺ፩፻፭ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፶፭ የኢትዮ ሱዳን ልዩ የንግድ ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው ልዩ የንግድ ስምምነት ሚያዝያ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓ.ም በአዲስ አበባ ላይ | the Government of the Federal Democratic Republc of የተፈረመ ስለሆነ፡ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋይ ቻቸው መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን አንዱ ለሌላው ካሳወቀበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | Agreement have been fulfilled ; ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፡ በሕገ መንግሥቱ ኣንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( i ፪ ) መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ የኢትዮ ሱዳን ልዩ የንግድ ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፰ ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዝሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፮ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ጥር ቀን በ፭ ዓም ፪ . ስምምነቱ ስሎስደቱ በኢትዮሓረዱላ 4 ክራሲያዊ ሪፐብሊክህሎት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ሚያዝያ ፲፮ ቀኝ ፲፱፻፶፬ ዓ.ም አዲስ አበባ ላይ የተፈሪመው ልዩ የንግድ 3. Power of Executive Organ ስምምነት ፀድቋል ። • ስለ አስረጓሚ አካል ሥልጣን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህ ስርዓት በሥራ ላይ እንዲውልዮሐረግን በዚህ እጅ ተሰጥፋል ። • አዋጁ የሚናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ቁጥር ፬ ቅን መ፩ ዓም : በና ይመጣል አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፩ ዓም ርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያፈራ 4 ክራሲያ ሪፐብሊክ ጥፊዚንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ