ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲ "
ነ ጋ ሪ ት: ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባ ውስጥ ባመት
» በ ወር
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል "
1 ፱ ፷§ ዓ
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፷፫ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
በመንገዶች ላይ ጉዞን የመቈጣጠር ሥልጣን
ውክልና ደንብ
ማረሚያ ቁጥር ፸፲፱፻፷፩ ዓ / ም /
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ "
ቍጥር ፫፻፷፫ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
በ፲፱፻፷ ዓ. ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና
ማመላለሻን ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ "
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ገጽ ፹፫
ገጽ ፹፱
፩ / አውጪው ባለሥልጣን !
ይህን ደንብ በ፲፱፻፷ ዓ. ም. በመንገዶች ላይ ጉዞንና ማመላለሻን ለመቆጣጠር በወጣው ዐዋጅ (ከዚህ በታች « ዋናው ዐዋጅ » እየተባለ በሚጠቀሰው) ቍጥር ፪፻፶፮ ፲፱፻፷ ዓ / ም አንቀጽ ፭ እና ፳፫ ፤ በተሰጠው ሥል ጣን መሠረት የመገናኛ ሚኒስትሩ (ከዚህ በታች « ሚኒ ስትሩ » እየተባለ የሚጠቀሰው) ያወጣው ነው " ፪ / አጭር አርእስት ፤
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ዓ.ም.በመንገዶች ላይ ጉዞን የመቆ ጣጠር ሥልጣን ውክልና ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል " ፫ ትርጉም ፤
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጕም እንዲሰጠው ካላስፈ ለገ በስተቀር ፤ በዋናው አዋጅ አንቀጽ ፫ ውስጥ ያሉት ቃላት ትርጉም በዚህ ደንብ ውስጥ ተፈጻሚ ይሆ ናል ፤ የሚከቴሉ ተጨማሪ ቃላትም የሚከተለው ትርጉም ይኖራቸዋል "
(፩) « በውክልና የተሰጠ ሥልጣንና ተግባር » ማለት በዚህ ደንብ ውስጥ የተመለከቱትና ሚኒስትሩ ባወጣ ቸው ደንቦች ውስጥ በተለይ ተዘርዝሮ ፤ በተባሉት ደንቦች መሠረት ለተወከለ ማዘጋጃ ቤት የሚሰጥ ሥራ ፤ ሥልጣንና ኃላፊነት ነው "
(፪) « የተወከለ ማዘጋጃ ቤት » በዋናው አዋጅ አንቀጽ ፳፫ በተወሰነው መሠረት { ለሚከተሉት ጉዳዮች ሚኒስትሩ የወከለውና ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሰንጠረዥ የተመለከተው ማንኛውም ማዘጋጃ ቤት ወይም ከተማ ማለት ነው
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍኖር N ቪ 1 (1360