×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 592/2008

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፯ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፪ / ፪ሺ ዓ.ም
የባንክ ሥራ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፪፻
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፪ / ፪ሺ ስለባንክ ሥራ የወጣ አዋጅ
ባንኮች ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ገንዘብ በማሰባሰብ በተለያዩ የልማት ዘርፎች እንዲውል
የሚጫወቱ በመሆናቸው ፣
በማድረግ በሀገሪቱ የኢ _ፍያና የክፍያ አፈ ጻጸም ሥርዓት ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላ eco
ባንኮች በሀገሪቱ ኢኮኖሚ
የባንክ ሥራ በተገቢው ሥርዓት አለመመራት በፋይናንስ ሥርዓቱና በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ ጎጂ የሆነ ያለመረጋጋት ሁኔታን የማስከተል ባህሪያት ያሉት በመሆኑ ፣
ያንዱ ዋጋ
በፋይናንስ ሥርዓቱና በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ የሚደርሰው አለመረጋጋት በሕዝብና በመንግሥት ላይ የሚያስከትለውም ጉዳት በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ፣
የባንክ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥርን በሚመለከት ሁለአቀፍ ሕግ በማውጣት የባንክ ሥርዓቱ ለአደጋ ያልተጋለጠ ፣ አስተማማኝና የተረጋጋ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / መሠረት የሚከተለው 55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?