×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ክፍያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ 262/2012

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


አሥራ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ ስ አበባ መጋቢት ፳፩ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም.
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፪፻፷፪ / ፪ሺ፬
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ሠንጠረዥ
ገጽ ፮ሺ፻፲፯
የአንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ገጽ ፮ሺ፻፲፱
በአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፮፻ / ፪ሺ መሠረት የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለመስጠትና ተያያዥነት ላላቸው አገልግሎቶች የሚጠየቀው ክፍያ ከዚህ ደንብ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ በተመለከተው መሠረት ይሆናል፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፪ / ፪ሺ፬
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ላትን ሥልጣንና ተግባር
ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፮፻፺፩ / ፪ሺ፫ አ x ፭ እና | Duties of the Executive Organs of the Federal
ሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ ቀጽ ፳፮ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡
አር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፷፪ / ፪ሺ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ፌዴራል ነጋሪት ፖ.ሣ.ቁ. ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?