የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ፈደራ ገጋገ ረ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፲ጀብዛ ዓም ለመጠጥ ውሀ ልማትና መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፪፻፳፬ አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፰፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመጠጥ ውሀ ልማትና መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ማስፈ ጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲ - አር ፳፬ ሚሊዮን ( ሃያ አራት ሚሊዮን ኤስዲ . አር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እኤአ ሜይ ፲፭ ቀን ፲፱፻፵ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ መሠረት የሚከ ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመጠጥ ውሀ ልማትና መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት | ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ብድር ለማግኘት የተፈረመውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵፮ / ፲፱፻፰፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 130 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ብሺ፩ 4 ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ 1 n this mclamation “ Loan Agreement ” means the Loan ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት | ማኅበር መካከል እኤአ ሜይ ፲፭ ቀን ፲፱ደማ በዋሽንግተን | ሲ• የተፈረመው ቁጥር ፪ሺህ፰የኢት• የብድር ስምምነት Republic of Ethiopia and the Intemational Development ቡድንዘብ ሚነስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩበብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፳፬ ሚሊዮን | ኤስ . አር / ሃያ አራት ሚሊዮ ኤስአር : በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውልለማድረግ በዚህ አዋጅልጣን ተሰጥቶታል " : ) ፩ ኣ # የሚጸናበት ጊዜ - ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፳፬ ዓ . ም ጀምሮ የጸና | 4 Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት