×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 4/1990 የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነጋሪት ጋዜጣ ፬ኛ ዓመት ቁጥር ፴፭ አዲስ አበባ- ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻ኝ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፬ / ፲፱፻፲ ዓም የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፯፻፴፬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፬ / ፲፱፻፲ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የፈቃድ ክፍያን ለመወሰን የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፫፯ አንቀጽ ፭ እና በግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አዋጅ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፯ አንቀጽ ፲፬ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የፈቃድ ክፍያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፬ / ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ትርጓሜ በዚህ ደንብ ውስጥ ፡ ፩ “ አዋጅ ” ማለት ስለግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፬ / ፲፱፻፲ ነው፡ ፪ . “ የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ” እና “ ፈቃድ ” የሚሉት ቃላት በአዋጁ የተሰጣቸው ትርጓሜ ይኖራቸዋል ። ፫ . የፈቃድ ክፍያ መጠን ማናቸውም የግል ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ሆኖ በአዋጁ መሠረት ሥራና ሠራተኛን የማገናኘት አገልግሎት ለመስጠት የሚያመለክት አመልካች ለፈቃድ የሚከፍለው ክፍያ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት ይሆናል ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፯፻፴፭ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፭ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፵ ዓ ም • ፩ . ለፈቃድ ማውጫ ፪ . ለፈቃድ ማሳደሻ ፫ ለፈቃድ መተኪያ ብር ፫፻ ብር ፪፻ ብር ፪፻፵ ፬ ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፲ ዓም መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?