ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ 1 ሚሊዮን ፮፻ ሺ ( ስድስት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፲፬ አዲስ አባባ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፳፭ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተደረገው የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፫፻ዥ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱ / ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለዕዳ ክፍያ የሚውል ፩ ስድስት መቶ ሺ ) የአሜሪካን ዶላር በብድር የሚያስገኘው የዕዳ | International Development stipulating that the OPEC Fund for ቅነሳ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፳፱ / ፪ ሺ ፪ በቪየና የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለ ሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀፅ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | Sub Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is hereby መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት ጋር የተደረገው የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፳፱ / ፲፱፻፲፭ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ. ያንዱ ዋጋ ገጽ፪ሺ፫፻፱ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፷፭ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ " ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤአ ኦክቶበር ፳፱ / ፪ ሺ ፪ በቪዬና የተፈረመው በሂፒክ ኢንቪዬተብ ላይ በመመሥረት የተደረገ የዕዳ ቅነሳ ስምምነት ነው ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፮ ሚሊዮን ፱፻ ሺ ( ስድስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ) የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተ መለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጳጉሜ ፮ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አታሚ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት