ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፲፱
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ውስጥ ' q መት ' በ፮ • ወር
ሊቀ መንበር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ኣዋጅ ቊጥር ፳፫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የትራንዛክሽን ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ.
ገጽ ፸፫
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቊጥር ፳፫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተሻሻለውን የ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. የትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ ፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
ይህ አዋ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ ቊጥር ፳፫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተ _ ሻሻያ) አዋጅ
ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ማሻሻያ ፤
በ፲፱፻፷ ዓ. ም. የትራንዛክሽን ታክስ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፶፬፲፱፻፷ ዓ. ም.) የተሻሻለው የ፲፱፻፶፭ ዓ. ም. ትራንዛክሽን ታክስ አዋጅ (አዋጅ ቊጥር ፪፻፭ ፲፱፻፶፭ ዓ. ም.) እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። (፩) አንቀጽ ፫ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፫ ተተክቷል ።
« ፫. የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም ካልሰጠው በቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
ሀ « ሰው » ማለት ማናቸውም ሰውና በሕግ አካል ቢቋቋ ሙም ባይቋቋሙም በኅብረት ያሉ ሰዎችንና የመንግ ሥት መሥሪያ ቤቶችን ወይም ድርጅቶችን ይጨ ምራል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ለ / « ዕቃዎች » ማለት ማናቸውም ዓይነት የንግድ ሸቀ ጦችና ሌላም ዓይነት ዕቃዎች ናቸው ።
ሐ « በአገር ውስጥ የተሠሩ ዕቃዎች » ማለት በሞተር ፤ በኤሌክትሪክ ወይም በእጅ በሚንቀሳቀስ መኪና የተሠሩ ዕቃዎች ሆነው የሚከተሉትን ይጨምራል ። (፩) ማናቸውም በመሠራት ላይ ካሉት ዕቃዎች ሌላ ከሚሠሩት ዕቃዎች የሚገኙትና ከተሠሩ ዕቃዎች ተርፈው የሚቀሩ የገበያ ዋጋ ያላቸው ዕቃዎች !
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል *
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)