×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የከብት ርባታና የስጋ ቦርድ የውጭ ንግድ ፈቃድ ደንብ ቁጥር 359/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፰
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት - መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ ። ፡
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር፡ ውስጥ ፡
ባመት ' $ 6 በ፮ ወር ' $ 3
ለውጭ: አገር ፡ እጥፍ
ይሆናል "
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፱ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም የከብት ርባታና የሥጋ ቦርድ የውጭ ንግድ ፈቃድ
ገጽ ፵፯
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፱ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በ፲፱፻፶፮ ዓ ም. በቊጥር ፪፻፲፪ በወጣው የከብት ርባታና የሥጋ ቦርድ አዋጅ መሠረት ቦርዱ ስለውጪ ንግድ (ኤክስፖርት) ፈቃድ
ያወጣው ደንብ ።
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ' ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።
፩ አውጪው ባለሥልጣን ።
ይህ ደንብ በ፲፱፻፶፮ዓ. ም. በቍጥር ፪፻፲፪ በወጣው የከብት ርባታና የሥጋ ቦርድ አዋጅ (ከዚህ በኋላ አዋጁ ተብሎ የሚጠራው) አንቀጽ ፭ በተሰጠው ሥል ጣን መሠረት በቦርዱ አሳሳቢነት የእርሻ ሚኒስትሩ ያወ ጣው ነው "
____ ና የሥጋ
፪ አጭር አርእስት ።
ርባታና
ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የከብት ቦርድ የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) ፈቃድ ደንብ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጕም እን ዲሰጠው ካላስፈለገ በቀር ፤ ቦርድ ፤ ተረፈ ሥጋ ፤ ያገልግ ሎት ዋጋ ፤ ቆዳ ፤ ከብት ፤ ሥጋ ፤ ዶሮ ፤ አዘጋጅ ፤ ሌጦና ነጋዴ የሚሉት ቃላቶች በ፲፱፻፶፮ ዓ.ም.በቍጥር ፪፻፲፪ በወጣው የከብት ርባታና የሥጋ ቦርድ አዋጅ አንቀጽ ፪ የተሰጣቸውን ትርጕም ይይዛሉ ።
፬ የወጪ ንግድ ፈቃድ ።
ማንኛውም ሰው ከብት ፤ ዶሮ ፤ ሥጋ ፤ ዕንቍላል (በቅ ርፊቱ ውስጥ እንዳለ ፤ በፈሳሽነት ወይም በደረቁ) ቆዳ ፤ ሌጦና ሌሎችም ተረፈ ሥጋዎች ከከብት ርባታና የሥጋ ቦርድ የተሰጠው ሕጋዊ የሆነ የወጪ ንግድ (ኤክስፖ ርት) ፈቃድ ከሌለው በቀር ከኢትዮጵያ ሊያወጣ አይ ችልም ።
፭ | የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) ፈቃድ አሰጣጥ ።
፩ ከዚህ በታች በንዑስ አንቀጽ ፫ የተጻፉት ሁኔታዎች ተጠብቀው ፤ የወጪ ንግድ (ኤክስፖርት) ፈቃድ የሚ
አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ ' በወር አንድ ' ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ▪ ሣጥን▪ ቍጥር▪ ፩ሺ j ፻፰፬ 1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?