×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 254/93 የፌዴራል ፍርድ ቤቶች (ማሻሻያ) ኣዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲምክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፴፪ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፬ / ፲፱፻፶፫ ዓም • ለደምቢ በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬ ፲፱፻፶፫ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለደምቢ - በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፱ ሚሊዮን ፪ መቶ ሺ የአሜሪካን ዶላር ( ዘጠኝ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እኤአ Federal Democratic Republic of Ethiopia a Loan amount of ፌብሩዋሪ ፳፪ ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈፃሚ ከመሆ ናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፵፯ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ | Loan Agreement at its session held on the 285 day of June , ተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለደምቢ - በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈ ፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት የተገኘው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፬ / ፲፱፻፫ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ Proclamation No. 244/2001 . ” ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ T ሺ፩ ገጽ ፭ሺ፭፻፴፫ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፪ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚልማት መካከልእኤአ ፌብሩዋሪ፳፪ቀን ፪ሺ፩ በካይሮ የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘው ፱ ሚሊዮን ፪ መቶ ሺ የአሜሪካን ዶላር ( ዘጠኝ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ የአሜሪካን ዶላር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፩ ቀን ፲፱፻ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?