የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፭ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ | Definition of powers and duties of the Executive አካላትን ሥልጣንና ለመወሰን የወጣ / ማሻሻያ / | Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፻፬ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፭ / ፲፱፻፲፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣውን Proclamation providing for the definition of powers አዋጅ ማሻሻል ስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ታውጃል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ለመወሰን የወጣ / ማሻሻያ / ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፷፭ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ለመወሰን የወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ / እንደተሻሻለ / አንቀጽ ፳፪ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ / ፬ / ተተክቷል ፣ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቀ ዥ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፭ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ዓላማቸው ትርፍ ማግኘት ያልሆኑ የውጭ ድርጅቶችን እንዲሁም እንንስቃሴያቸው በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተሞች የሆነ ወይም ያልወሰነ ድርጅቶችንና ማኅበሮችን ይመዘግባል ፣ ” ፫ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት