×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 282/1985

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ አራተኛ ዓመት ቊጥር ፲፪
አንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ ፲፱፻፸፯ ዓ ም.
ታ ደ ራ ዊ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቊጥር ፪፻፹፪ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
የ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፪፻፹፪ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም.
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
A ያዊ ወታደሬ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ፪ እና ፮ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ጅዋል ።
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. የበጀት

፪፻፹፪ ፲፱፻፸፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል =
ኢትዮጵያ መንግሥት
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
ታው | Provisional Military Administration Council and the Council
ከሐምሌ ፩፸፮ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ / ፸፯ ዓ. ም. በሚፈ
ጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚ 2) Under this Proclamation there is hereby appropriated from ገኘው 20 ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች ብር 3,983,015,133 (ሦስት ቢሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሦስት ሚሊዮን አሥራ አምስት ሺህ አንድ መቶ ሠላሳ ሦስት ብር) ወጭ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
፫ / ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መሥሪያ ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመሥሪያ ቤታ ቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚ ጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፍል ተፈቅዶለት ታዟል = ፬ / በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጭ ከአንድ አርእስት ወደ
ሌላ አርእስት ወይም ከንዑስ አርእስት የሂሳብ መደብ ወደ 4) Transfers of lidgetary appropriations shall be permitted ሌላ በሚከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?