×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 17/1989 ዓም የሚኒስትሮችምክርቤትፋይናንስደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።


የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ - ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፯ / ፲፱፻፳፱ ዓም : የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ
ገጽ ፭፻፴፬
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፯ ፲፱፻፲፬
ስለ ፌዴራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ ፲፱፻፷፱ አንቀጽ ፳፰ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ “ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፋይናንስ ደንብ ቁጥር ፲፯ ፲፱፻፳፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ . ትርጓሜ
በዚህ ደንብ ውስጥ ፤ ፩ . “ የቅድሚያ ክፍያ ” ማለት የዋጋ ልውውጥ ያልተደረገ
በት እና ተቀባዩ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የሚያወራርደው ክፍያ ሲሆን : ውልን መሠረት በማድረግ በውሉ የተመለከተው ግዴታ ከመጠናቀቁ በፊት በየደረጃው
የሚደረግን ክፍያ አይጨምርም ፤ ፪ . “ የጨረታ ማስከበሪያ ” ማለት የሥራ ተቋራጩ ጨረታ
ውን ቢያሸንፍ ውሉን የሚፈርም ለመሆኑ ዋስትና እንዲሆን ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የሚሰ ጠው የጨረታ ቦንድ ' ወይም የዋስትና መያዣ ነው ፤
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?