ሠላሳ ዘጠነኛ ዓመት ቊጥር ፱
የአንዱ ዋጋ ብር 0.60
ማ ው ጫ
፲ ፱ ፻ ፸፪ ዓ. ም.
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
ከኢጣሊያ ሪፐብሊክ መንግሥት የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፩ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
E ብረተሰብዊት
ለአሰብ ከተማ የመጠጥ ውሃ ፕሮዤ ማስ ፈጸሚያ ከአፍሪካ የልማት ፈንድ የተገኘው ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፹፱
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በኢጣሊያ ሪፐብሊክ መንግሥት
ውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የ _______
መካከል የተደረገ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኅብረተሰብአዊት ኢትዮጵያና በኢጣሊያ ሪፐብሊክ ከል ባለው የኢኮኖሚ ትብብር ላይ ለተመሠረቱ ፕሮዤዎ ችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ እንዲውል ከኢጣሊያ ሪፐብ ሊክ መንግሥት ስለተገኘው የአሥራ አምስት ሚሊዮን (፲፭ ሚሊዮን) የአሜሪካን ብር ብድር በኅብረተሰብአዊት ኢትዮ ጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በኢጣሊያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. የብድር ስም
ምነት በሮም ስለተፈረመ !
ኢትዮጵያ
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ምክር ቤቱ ስለተቀበለው ፤
መንግሥ é
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| Government of Socialist Ethiopia of a credit in the amount of
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም መጋቢት ፲፱ | cil on the 28th day of March, 1980 has ratified the said Credit ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር §፻፲ / ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮) መሠረት | nisters Proclamation No. 110/1977, it is hereby proclaimed as ከዚህ የሚከተለው ታውጆአል