×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፫፻፴/፲፱፻፶፭ የምግብና ግብርና ዕፅዋት ጀኔቲክስ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፶ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፶፭ ዓም የምግብናግብርና ዕፅዋትጀኔቲክስ ሀብትዓለም አቀፍ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፩፻፰ አዋጅ ቁጥር ፫፻፬ / ፲፱፻፲፭ የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነትን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የግብርና ድርጅት ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፬ ባካሄደው ሠላሳ አንደኛው ጉባኤ ያጸደቀውን የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ | Resources for Food and Agriculture which has been adopted ስምምነት ኢትዮጵያ የፈረመች በመሆኑ ፤ ይህንን ዓለም አቀፍ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ [ Organization of the United Nations on the 3 of November , ራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው በመሆኑ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | Treaty . መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ፫፻፴ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የግብርና ድርጅት | 2. Ratification of the Treaty ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓም ባካሄደው ሠላሳ አንደኛው ጉባዔ ያፀደቀው የምግብና የግብርና ዕፀዋት ጀነቲክ ሀብት ዓለም አቀፍ ስምምነት ፀድቋል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፩፻፷፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፡፵፭ ዓም ፫ . የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ሥልጣን የሕይወታዊ ሀብት ጥበቃና ምርምር ኢንስቲትዩት ስምም ነቱን እንዲያስፈፅም በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ጀምሮ የፀና | 4. Effective Date ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድርጅትታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?