ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፷፬ አንቀጽ ጋ * የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፳፯ አዲስ ኣበባ - ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፲፮ ዓም የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ ደንብ . ገጽ ፪ሺ፰፻፲፫ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፶፮ የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ ኣስፈጻሚ ኣካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የውሃ ሥራዎች ዲዛይንና ቁጥጥር ድርጅት ማቋቋሚያ / ማሻሻያ ደንብ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የውሃ ሥራዎች ዲዛይንናቁጥጥር ድርጅትማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፴፪ / ፲፱፻፲፩ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። ፩ ከአንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ / ፮ / በኋላ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፯ ተጨምሯል ፦ “ ፯ • ቦንድ ያወጣል ፣ ይሸጣል ፣ በዋስትና ያስይዛል ” ፪ አንቀጽ ፮ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪ሺ፰፻፲፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፯ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲ ዓም “ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደለት ካፒታል ብር 157,330,000 ( አንድ መቶ ሃምሣ ሰባት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰላሳሺ ብር ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር 38,83,000 ( ሰላሳ ስምንት ሚሊዮን ጠዘኝ መቶ ሰማኒያ ሦስት ብር ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ። ” ፫ : ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር