የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፶፭ አዲስ አበባ ነሐሴ ፭ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፯ / ፪ሺ ዓ.ም
ለከተሞች የአካባቢ አስተዳደር ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀ ሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግ ኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ገጽ ፬ሺ፩፻፺፮
አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፯ / ፪ሺ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ለከተሞች የአካባቢ አስተዳደር ልማት ፕሮጀ ክት ማስፈፀሚያ የሚውል ፺ሚሊዮን ፰መቶሺ ኤስ. ዲ. አር / ዘጠና ሦስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል እ.ኤ.አ. ጁን ፲ ቀን ፪ሺ፰ በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣
|
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ “ ለከተሞች የአካባቢ አስተዳደር ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረ መው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፺፯ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር | ratified the agreement at its session held on the 1 " day ቤት ሰኔ ፳፬ ቀን ፪ሺ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | of July, 2008 ;
ስለሆነ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ | (1) and (12) of Article 55 of the Constitution of the Federal ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
93,800,000 SDR (ninety three million eight hundred thousand Special Drawing Rights) for financing Urban Local
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ..ቀ ፹ሺ፩