የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ- ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፯ / ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ለግሉ ዘርፍ ልማት አቅም ግንባታ ፕርጀክት ማስፈፀ | International Development ሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት | Agreement for Private Sector Development Capacity ማኅበር ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ | Building Project Ratification Proclamation .. Page 3i50 ገጽ ፫ሺ፩፻፶ ኣዋጅ ቁጥር ፪፻፲፫ / ፲፱፻፲፯ ሰኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ አግሉ ዘርፍ ልማት ኣቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ኤስ.ዲ.አር / አሥራ ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / | Development Associatio provide to the Federal Democratic የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ | Republic of Ethiopia a Credit in an amount not exceeding ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት | SDR 12,700,000 ( twelve million Seven hundred thousand ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ማርች ፲ ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ | SDR ) for financing Private Sector Development Cappacity አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንነ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | vHEREAS , the House of Peoples Representatives of ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱የኝ ፤ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | ratified said Financing Agreement at its session held ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና 17 ፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ “ ለግሉ ዘርፍ ልማት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተፈረመው ስምምነት ማዕደቂያ ፬፻፵፯ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዝ ቪ ፩ ያንዱ ዋጋ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፯ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም Fedcral Negarit Gazeta - No . 46 21 June , 2005 ... የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ቀን ፪ሺ፭ በአዲስ የተፈረመው ቀጥር 4027EI የብደር ስምምነት ፀደቋል ፡፡ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፪ሚሊዮን፯፻ሺ ኤስ.ዲ.ኣር መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ፡፡ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት