×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 262/1994 የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፬
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፶፬ ዓም
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ
ገጽ ፩ሺ፮፻፶፰
አዋጅ ቁጥር ፪፻፳፪ / ፲፱፻፲፬
የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ
ሀገሪቱ ከደረሰችበት የዕድገት ደረጃና ከፌዴራል መንግሥት አወቃቀር ጋር የተጣጣመ የመንግሥት ሠራተኞች የሚተዳደሩበት | law on the administration of civil servants compatible with ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ ፣
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪሱ ቀልጣፋ ፣ ገለልተኛ ፣ ውጤታማ ፣ 1 government , ቀጣይነት እና የአሠራር ግልጽነት ያለውና የልማት አጋዥ እንዲሆን የሰውኃይል አስተዳደሩንማሻሻል ትገቢ ሆኖ በመገኘቱ ፣
መንግሥት ብቃት ያላቸውንና የተገልጋዩን ሕዝብ ፍላጎት | Service efficient neutral , effective , sustainable , transparent ለማርካት ዝንባሌ ያላቸው ባለሙያዎችን ለመሳብና በስራ ላይ
ለማቆየት የሚያስችለው ሥርዓት እንዲኖር ማድረግ አስፈላጊ
በመሆኑ ፣
የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ ዋስትና ስለሚያገኙበትና ስለሚጠበቁላቸው ተገቢ የስራ ሁኔታዎች እንዲሁም መወጣት | which guarantee Job security and fair conditions of service to
ስላለባቸው ግዴታዎች በግልዕ መደንገግ በማስፈለጉ ፣
የቅጥር ፣ የደረጃ እድገት፡ የዝውውር ፣ የደመወዝ ጭማሪና
የሥልጠና አፈጻጸም በሠራተኛው የትምህርት ደረጃ ፣ የሥራ
ችሎታ ፣ ሙያ ፣ ልምድና የሥራ አፈጻጸም ላይ ብቻ የተመሠረተ | based only on the educational qualification , ability , profes መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ ፡፡
የደመወዝ ክፍያ በሥራ ምደባ ሥርዓት ላይ የተመሠረተ እንዲሆን በማድረግ ለእኩል ሥራ እኩል ክፍያ የሚለውን መርህ ማስጠበቅ እንደሚገባ በመታመኑ ፣
የመንግሥት ሠራተኞች ተገቢ ዳኝነት የሚያገኙበትን ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ
መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
ክፍል አንድ
፩ . አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ዝሸ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?