የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፷ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፴፯ / ፲፱፻ ዓም የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፪፻፵፯ / ፲፱፻፫ ዓ.ም የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የሽያጭና ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ) እና ( ፲፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሽያጭናኤክሳይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅቁጥር | 1. Short Title ፪፻፵፯ / ፲፬ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ጅ ማሻሻያ የሽያጭና ኤክሣይዝ ታክስ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር | 2. Amendment ፳፰ / ፲፱፻፳፭ እንደተሻሻለ እንደገና እንደሚከተለው ተሻሽሏል ! ፩ . ከአዋጁ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ “ መ ” በተራቁጥር ፲፯ የተመለከተው “ የፕላስቲክ ዕቃዎች ” የሚለው ከአዋጁ ተሰርዟል ። 4 የሠንጠረዥ “ መ ” ተራ ቁጥር ፲፰፡ ፲፱ ፥ ፳ እና ፳፩ እንደቅደም ተከተላቸውተራቁጥር፲፮፡ ፲፰፡፲፱፡ እና፳ ሆነዋል ። ያንችጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ፰ሺ፩ ) ገጽ ፭ሺ፭፻፲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻ ዓም 3 ፫- አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ያህ አዋጅ ከግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻ ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦት ፲፮ ቀን ፲፱፻፰ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ