ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ የአየር ትራንስፖርት ለመጀመር . ኣል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፵፯ አዲስ አበባ ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፫፻፴፯ / ፲፱፻፲፭ ዓም ከስዊስ ፌዴራል ካውንስል ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፪ሺ፩፻፴፪ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፯ / ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በስዊስ ፌዴራል | APROCLAMATION TORATIFY THE AIR TRANSPORT ካውንስል መካከል የተፈረመውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና የስዊስ ፌዴራል | Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Swiss ካውንስል መካከል እኤአ ፌብሩዋሪ ፲ ቀን ፪ሺ አዲስ አበባ ላይ | Federal Council was Signed in Addis Ababa , on the 10 ቃ day የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በሕገ - መንግሥታዊ ሥነ ሥርቶቻቸው መሠረት በተዋዋዮቹ ሀገሮች መጽደቁን እያንዳን | Agreement shall come into force when the contracting parties ሸውካስታወቁበት ጀምሮእንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመ ለከተ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፶፭ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has Ratified the ዓባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፤ በሕመንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከ ተመታውጇል ። አየር ርዕስ ይህ አዋጅ ማስዊስ ፌዴራል ካውንስል ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፫፻፴፯ / ፲፱፻፶፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ • ፳ሺ፩ ጽ ቪ፩ደ ፤ ሩዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ ንቦት ፲፱ ። ጅ ስምነት ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በስብ ፋራል ካውንስል መካከል እኤአ ፌብሩዋሪ ፲ ቀን ጅ አስአበባ ላይየተፈረመው የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ፫ የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ሥልጣን የመሠረተልማት ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፩ አዋዜ የሚወናበት ጊዜ ሠእከንቦትሄቀን፲፱ኛ ዓም ጀምሮ የፀጥይሆናል ። አዲስ አበባ ግንቦትፂቀን፲፱፻፵ ዓም ርማልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሪዚዳንት ብርሸለቆናቀቃል