የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራኦራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫
አዋጅ ቁጥር
፭፻፸፩ / ፪ሺሀ ዓ.ም
የጨረራ መከላከያ አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፴፰
አዋጅ ቁጥር ፭፻፸፩ / ፪ሺህ
የጨረራ መከላከያ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
በሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ
ጨረራንና ሬዲዮ አይሶቶፖችን ጥቅም ላይ የማዋል | isotopes in the nations socioeconomic development is ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱና ይህም | increasing from time to time with the entailing risks of አጠቃቀም አግባብ ያለውና ውጤታማ የመከላከል ዘዴ | damage to health, property and the environment, unless በሥራ ላይ እስካልዋለ ድረስ በጤና በንብረትና proper and effective protection schemes are introduced በአካባቢ ላይ ተጓዳኝ ጠንቅ ሊያስከትል የሚችል | with respect to such use ;
በመሆኑ ፣
የጨረራ አመንጪዎችና ተያያዥነት
ተግባራት ለሕብረተሰቡ ጥቅም አገልግሎት ላይ ሲውሉ በግለሰቦች ፣ በሕብረተሰቡ ፣ በንብረትና በአካ | order to protect individuals, society and environment in ባቢ በአሁኑና በወደፊቱ ትውልድ ጭምር ሊያደርሱ የሚችሉትን ተጓዳኝ የጨረራ ጠንቅ መከላከል እንዲ | practices are used for the benefit of the public; ቻል የሬጉላቶሪ ቁጥጥር የሚያደርግ ባለሥልጣን ማቋቋም በማስፈለጉ ፣
የጨረራ ደህንነትና የጨረራ አመንጪ ቁሶች ጥበቃ የሚመለከታቸው ሰዎችን ሕጋዊ ኃላፊነት | responsibilities of persons, who are in charge of በመወሰንና ተቀባይነት ካለው የመጋለጥ መጠን በላይ | radiation safety and security of radiation sources, and የጨረራ መጋለጥ በሚያደርሱ ሰዎች ላይ መወሰድ | by providing appropriate sanctions against persons who የሚገባቸውን ተገቢ እርምጃዎች በመደንገግ የጨረራ cause radiation exposure in excess of the acceptable መከላከሉን ሥራ ማጠናከር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ level ;
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቈ ፹ሺ፩