to 109356r800 bpso የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
_ |
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፵፮ አዲስ አበባ ሰኔ ፯ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል
___ በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ መስመር ዝርጋታ ፣ አሰራር
ያንዱ ዋጋ
እና አስተዳደር ዙሪያ የተደረገዉን የሁለትዮሽ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ …………… ገጽ ፱ሺ፮፻፷፫
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፬ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
መንግስት
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ _ ሪፐብሊክ በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ መስመ 10 ዝርጋታ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ የተደረገዉን የሁለትዮሽ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ _ መንግስት መካከል በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ AO መስመር ዝርጋታ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ
የሁለትዮሽ ስምምነት በአዲስ አበባ ሐምሌ ፯ ቀን ፪ሺ፬ ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ i
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ም / ቤት | Representatives of the Federal Democratic Republic ግንቦት ፲፯ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው | of Ethiopia has ratified the said Agreement at its
በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.... ፹፩