×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሔራዊ የመከላከያና ደኅንነት ምክር ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቍጥር 237/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፰
የአንዱ ዋጋ 0.60
ነ ጋ ሪ ት ፡
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፻፴፯ 1 ፱፻፸፭ ዓ.ም.
ኢትዮጵያ
e ብረታሰብኣዊ Å
ጊዜያዊ ወታደራዊ መሥ >>
የብሔራዊ መከላ h ያና ደኅንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ
ገጽ ፴፬
አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፯ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ብሔራዊ የመከላከያና ደኅንነት ምክር ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብ አብዮቱን ከኢምፔሪያሊስት ደባ ለመከላከል ፤ ከአድኃርያን የሚሰነዘሩበትን የውስጥ ሤራዎችና የውጭ ጥቃቶችን ለማክሸፍና የአገሪቷንና የሕዝቡን ነፃነት ፤ አንድነት ፤ ደኅንነትና ፀጥታ ሁሉም ለአብዮታዊት እናት አገር ዘብ ይቁም በሚለው መርሆ መሠረት ዘወትር በተጠን ቀቅ መጠበቅ ስላለበት
ሰፊው ሕዝብ ከተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ሕይወ ቱንና ንብረቱን ለመከላከል እንዲችል መንገድ መቀየስ ስለ ሚያሻ ፤
ከላይ የተመለከቱትን በሥራ ለመተርጐም የአገሪቱን የሰው º የማቴሪያልና የገንዘብ ኃይል ማቀናጀትና በፕላን መጠቀም ስለሚያስፈልግና ይህንን ለማድረግ አንድ ምክር ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
አዲስ አበባ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ወ ታ ደ ራ ዊ
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የብሔራዊ መከላከያና ደኅንነት ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፯ / ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች of the Redefinition of Powers and Responsibilities of the Pro ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ / T ፱፻፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭፮ መሠረት | Ministers Proclamation No. 110/1977, it is hereby proclaimed ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?