×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሓ እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1026/2017

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃ ያ ሦስ ተኛ ዓመት ቁጥር ፶፯
አ ዲስ አ በ ባ ሐምሌ ፬ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሃ እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈ 0 ሚያ የሚውል ብድር ከዓለምዐቀፍ የልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማዕደቂያ አዋጅ
ማህበር
.ገዕ ፱ሺ፮፻፺፪
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፳፮፪ሺ፱
ያንዱ ዋጋ
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
_ ቴሽን ፕሮጀክት
ለሁለተኛው የከተሞች የመጠጥ ውሃ እና ማስፈፀሚያ የሚውል ፪፻፴፮ ሚሊዮን ፬፻ ሺ ኤስ.ዲ.አር / ሁለት መቶ ሰላሣ ስድስት ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር / መደበኛ ብድር እና ከስኬል - አፕ ፋሲሊቲ ክሬዲት ፩፻፳፭ ሚሊዮን አሜሪካን ዶላር / አንድ መቶ ሃያ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር / የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በዓለምዐቀፍ የልማት ማህበር መካከል መጋቢት ፳፱ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?