አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፷፫
የአንዱ ዋጋ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፩ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የብራና ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፳፭
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የብራና ማተሚያ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚ ኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፩ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
መ
ቋ ቋ ም
፩. ብራና ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ | የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፩ ፲፱፻ TZ COUNCIL OF MINISTERS REGULATIONS No. 171/1994
ብራና ማተሚ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች
ምክር ቤት ደንብ
ትርንና የሚኒ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪ ፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯ ፩ሀ | Duties of the Prime Minister and The Council of Ministers
መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ.ም.
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)