የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፰ አዲስ አበባ ንቦት " ቀን ፻ሺ ] ዓ.ም.
ደንብ ቁጥር Ä ፻ § / ፪ሺ፪
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስ: ትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ……. ………….ገፅ ሹሺ፪፻፹፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር §፻ ☆ § / ፪ ï ፪ የቆ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስተትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሊያዊ ሪፐብሌክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር. ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና | This Regulation is issued by the Council of Ministers ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸§ / ፲፱፻፶፰ | pursuant to Articles 5 and 34 of the Definition of Powers (በአዋጅ ቁጥር ፮፻፫ / ፪ሺ§ እንደተሻሻለ) አንቀጽ ፭ እና ፴፬ | and Duties of the Executive Organs of the Federal መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ይህ ደንብ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹§ / ፪ሺ፪ " ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
በዚህ ደንብ ውስጥ፡ §. " ሚኒስቴር " ማለት የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ነው !
፪. ኢንዱስትሪ " እና " የማምረት ሥራ " በንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር ፷፯ / ፲፹ ü አንቀጽ ] ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) የተሰጣቸውን ትርጓሜ ይይዛሉ !
፫. " የምርት ሂደት " _ ማለት በማምረት ሥራ ክንውን የሚኖር ቅብብሎሽ ነው !
ያንዱ ዋጋ
፬ ቆዳ " ማለት ከትናንሽ ወይም ትላልቅ እንስሳት የሚገኝ ጥፊ ቆዳ ወይም ሌጦ ወይም ጥሬ ቆው ወይም ሌጦው ለፍቶና ለስልሶ ባለቀለት ደረጃ ሲገኝ ነው !
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩