×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቦሌ የቤት ሥራ ፕሮዤ ስምምነት ዋስትና (አንደኛ ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 299/1972

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አንደኛ ዓመት ቍጥር ፲፬
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት "
ነ ጋ ሪ ት ' ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው
ባገር ውስጥ ባመት
በ፮ ወር
ዋጋ
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፪፻፺፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የቦሌ የቤት ሥራ ፕሮዤ ስምምነት ዋስትና
(አንደኛ ማሻሻያ) አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፫፻ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ "
ገጽ ፸፱
የኢትዮጵያ ደረጃዎች መዳቢ ድርጅት
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፬፻፲፰ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የማዘጋጃ ቤት ማስታወቂያ
ገጽ ፹፫
አዋጅ ቍጥር ፪፻፺፱ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከአሜሪካን መን ግሥት ጋር የተፈረመውን የዋስትና ስምምነት አንደኛ ማሻ
ሻያ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
የወለድና ሌሎችን ለውጦች የያዘ የመንግሥት ዋስትና ስምምነት አንደኛ ማሻሻያ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መን ገሥትና በአሜሪካን መንግሥት መካከል መስከረም ፭ ቀን ፲፱፻፷፫ ዓ. ም. ስለተፈረመና የወለዱም መጠን ከስድስት ኩል በመቶ በዓመት እስከ ስምንት ከሰባት ስምንተኛ በመቶ ዓመት ከፍ ስላለ ፤
የሕግ መምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመን ሥቱን የዋስትና ስምምነት አንደኛ ማሻሻያ ስለተቀበሉት ፤
እኛም ዛሬ ሚያዝያ ፭ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ.ም. የተባለውን መንግሥቱን የዋስትና ስምምነት ማሻሻያ ስለአጸደቅነው
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተ "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ | ፻፷፬ (1364)
በአዲስ አበባ ከተማ ለሕዝብ መኖሪያ የሚሆን የቤት ሥራ ፕሮዤ እንዲከናወን ለማድረግ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት በአሜሪካን የኢንተርናሽናል ዕድገት ወኪል (ኤ. the United States of America acting through the Agency for አይ ዲ) በኩል ከአሜሪካን መንግሥት ጋር መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. የመንግሥት ዋስትና ስምምነት ተፈርሞ በአዋጅ ቍጥር ፪፻፶፩፲፱፻፶፱ ዓ. ም. የጸደቀ ስለሆነ
በሕገ መንግሥታችን በአንቀጽ በ፴ኛው ፤ በ፴፬ኛው ፤ ፹፰ኛው እና በ፩፻፲፱ኛው የተጻፈውን ተመልክተን የሕግ ምሪያና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቶቻችን የመከሩበትን ፈቅ the resolutions of Our Chamber of Deputies and Senate and ን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል ።

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?