×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመንግስት ዕዳ ሠነድ (ቦንድ) ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 25/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፩
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ' ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት
በ፮ ' ወር '
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ' ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፳፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ገጽ ፸፱
አዋጅ ቍጥር ፳፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ዕዳ ሠነድ (ቦንድ) ማሻሻያ አዋጅ ‥. ገጽ ፹፪
አዋጅ ቍጥር ፳፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
- በድርቅ ለተጐዱት ቀበሌዎች መርጃና ማቋቋሚያ እንዲ ሁም የተፈጥሮ አደጋን ለመከላከያ የሚውል ገንዘብ እንዲገኝ በገቢ ላይ ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ለመወሰን የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የድርቅና የሌላም የተፈጥሮ አደጋዎች ሁናቴ የተጠቀሱ ትን ቀበሌዎች ሕዝብ በችግርና ጉዳት ላይ የጣለው በመሆኑና የተጐዱትን ቀበሌዎች የመርዳትና የማቋቋም እንደዚሁም የወ ደፊቱን አደጋዎች የመከላከል ሥራ መቀጠል ስለሚያስፈልግ
ለዚህም ዓላማ በሀገሪቷ የግል ጥረት ተጨማሪ ገንዘብ ባስቸኳይ ማግኘት ስለሚያስፈልግ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የድርቅ ቀበሌዎችን ለመርዳትና ለማቋቋም በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ አዋጅ ቍጥር ፳፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ በገቢ ላይ የሚከፈል ጊዜያዊ ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ፤
በዚህ አዋጅ በተወሰነው መሠረት ፤ በመቀጠር ፤ ምንም ልዩነት ሳይደረግበት የደመወዝ ፤ የመኪናና የሌላም አላ ዋንስ ፤ የዲሬክተሮች ቦርድ አበልና የማናቸውንም ሌላ አበል ፤ ገቢ የሚያገኝ ማናቸውም ሰው በዚሁ በመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ከዚህ በታች ተጨማሪ (ሱር) ታክስ ተብሎ የሚጠቀስ የአንድ ወር ጠቅላላ ገቢውን ይከፍላል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?