አሥራአምስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ ጥር ፩ ቀን ፪ሺ፩ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፰ / ፪ሺ፩ ዓ.ም
የገቢ ግብር / ማሻሻያ / አዋጅ î ጽ ፬ሺ፬፻፳፱
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፰ / ፪ሺ፩
የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣
፩. አጭር ርዕስ
፪. ማ ሻ ሻ ያ
ይህ አዋጅ “ የገቢ ግብር / ማሻሻያ / አዋጅ ፮፻፰ / ፪ሺ፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፮ / ፲፱፻፺፬ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፣
፩ / በአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፲ / ውስጥ " የፌዴራል አገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ” ተብሎ የተጠቀሰው ተሰርዞ " የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ” በሚለው ተተክቷል ፡፡
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ / ፩ / እና | Republic of Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:
በኢትዮጵ, ላዊ
/ ፲፩ / መሠረት የሚከተለው ታውደጥር
፪ / ከአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ / ፲፮ / ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጸች / ፲፯ / ፣ / ፲፰ / ፣ እና / ፲፱ / ተጨምረዋል ፣
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሤቀ, ፹ሺ፩