ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቊጥር ፲፩
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
በ፮ ወር
ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ጋ ዜ ጣ ። ጋ
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፫ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
የጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት የአዋሳ
ዲላ መንገድ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
E ኅብረተሰብኣዊ À
ዊ ወታደፊዎ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፫ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መን ግሥትና በጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን ተጨማሪ የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ
ገጽ ፷፯
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ግንቦት፲፰ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስላጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት የአዋሳ ዲላ መንገድ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፫ ፲፱፻፸ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
ኢትዮጵያ
በዚህ አዋጅ ውስጥ « የብድር ስምምነት » ማለት ባኅብ ረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል | ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
« ኢ ት ዮ ጵ ያ ትቅዶም »
የአዋሳ ዲላ መንገድን በአስፋልት ለማንጠፍ እንዲውል ከጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት ስለተገኘው የአራት | Military Government of Socialist Ethiopia and the Government ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ (4,600,000) የጀርመን ማርክ ብድር ስለመገኘቱ በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታ ደራዊ መንግሥትና በጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. አዲስ አበባ ውስጥ የብድር ስምምነት ስለተፈረመ (እንደተሻሻ ^) ፤
ይህ የብድር ስምምነት (ሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲ መከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው `
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
Loan Agreement ;
Government of Socialist Ethiopia and the Government of