×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የመከላካያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ የሚንስተሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 179/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አሥራ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፮
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ / ፪ሺ፪
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገፅ ፭ሺ፪፻፸፮
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ / ፪ሺ፪ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽንን ለማቋቋም የወጣ የሚኒሰትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር This Regulation is issued by the Council of Ministers ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬፻፸፩ / ፲፱፻፺፰ አንቀጽ ፭ | pursuant to Article 5 of the Definition of Powers and
መሠረት ይህን ደንብ አውዯ _ ራዊት
፩. አጭር ርዕስ
“ የመከላከያ
ፋውንዴሽን | Short Title ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፸፱ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
፫. መቋቋም
፪. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ: ፩ / የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ማለት የሠራዊቱ አባላት ሞራላቸውንና ተነሳሽነታቸውን ለማጎል በትና በተቋሙ ያላቸው እምነት ዘላቂነት ያለው እንዲሆን ለማስቻል የአባላትን እንክብካቤና የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚያስፈልጉ አገል ግሎቶችን በአስተማማኝነትና በዘላቂነት በማቅረብ የአባላትን ፍላጐት የሚያረካ ተቋም ነው ፤
በክብር የተሰናበቱ _ አባላት » _ ማለት በሠራዊቱ ቆይተው የግዴታ አገልግሎት ጊዜያቸውን በማጠና ቀቃቸውም ሆነ በጡረታ የተሰናበቱ የመደበኛ ሠራዊት አባላትን ይመለከታል ፡፡
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን (ከዚህ በኋላ “ ፋውንዴሽን ” እየተባለ · የሚጠራ) የህግ ሰውነት ተቋቁሟል ፡፡
ያንዱ ዋጋ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?