የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አሥረኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፪ / ፲፱፻፲፮ ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ገጽ ፪ሺ፱፻፳፰ የሚኒስትሮች ምክር ደንብ ቁጥር ፲፪ ፲፱፻፲፮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻ዥ፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | Ethiopia Proclamation No.4 / 1995 and Article 47 ( 4 ) ( a ) of the ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻ዥ፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፬ ) ( ሀ ) | Public Enterprises Proclamation No. 25/1992 . መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ( ማሻሻያ ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፲፪ ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር ፪፻፲፮ / ፲፱፻፫፯ ( እንደተሻሻለ ) እንደሚከተለው ተሻሽሏል ። አንቀጽ ፮ ( ፯ ) አንቀጽ ፮ ( ፰ ) ሆኖአል ፣ ኣዲሱ ኣንቀጽ ፮ ( ፯ ) እንደሚከተለው ተካትቷል ፦ “ ፮ ( ፯ ) : ቦንድ ማውጣት ፣ መሸጥ እና በዋስትና ማስያዝ ፣ ” ፫ ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓም : መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩