አሥራአራተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፱ ቀን ፪ሺ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፩ / ፪ሺ
የብዝኃ ባህል መገለጫዎችን ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ የተደረገውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፮፻፩ / ፪ሺ ዓ.ም
የብዝኃ ባህል መገለጫዎችን ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ የተ | Convention for the Protection and Promotion of the Diversity ፈረመውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ … ገጽ ፬ሺ፪፻፷፬ of Cultural Expressions Ratification Proclamation Page 4264
የብዝኃ ባህል መገለጫ ችን ለመጠበቅና ለማስተዋ ወቅ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፻፺፰ ዓ.ም በፓሪስ የተደረገውን ስምምነት ኢትዮጵያ የፈረመች በመሆኑ ፣ ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው የዩኔስኮ አባል አገራት በሕ 1 መንግ ሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሠረት ስምምነቱን ያፀደቁበት ሰነድ በዩኔስኮ ዳይሬክተር ጄኔራል ዘንድ ሲያስቀምጡ መሆኑ በስምምነቱ የተገለፀ ስለሆነ ፣
፩ አጭር ርዕስ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና / ፲፪ / መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
ያንዱ ዋጋ
ይህ አዋጅ “ የብዝኃ ባህል መገለጫዎችን ለመ ጠበቅና ለማስተዋወቅ የተፈረመውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር _ ፮፻፩ / ፪ሺ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክ |. ራሲያዊ ሪፐብሊክ f ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፳፯ ቀን ፪ሺ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው | 4th day of July, 2008 ;
በመሆኑ ፣
| Expressions adopted by UNESCO at Paris on 20 October
ነጋሪት ጋዜጣ ፖቀ, ፹ሺ ^