×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 101/1976

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፪
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ባገር ' ውስጥ ' ባመት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ያንዱ '
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ
E ብረተሰብኣ E ?
አዋጅ ቍጥር ፩፻፩ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. አንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ ቀጥሎ ያለው ታውጅዋል ።
ገጽ ፳፩
፪ ከሐምሌ ፩፷፰ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴፷፱ ዓ. ም. በሚፈጸ መው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በአገሪቷ ከሚገ ኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ከዚህ ቀጥሎ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገልግሎቶች የኢት $ 1,465,696,576 (አንድ ቢሊዮን አራት መቶ ስድሳ አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ዘጠና ስድስት ሺህ አምስት መቶ ሰባ ስድስት የኢት ብር) ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
ሚኒስትሮች ወይም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የየሚኒስቴሩ መ ቤት የበላይ ባለሥልጣኖች ለመ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት የተፈቀደላቸውን በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ ከአገሪቷ ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ እንዲከፈል ተፈቅዶለት ታዟል ።
/ በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ወጪ ከአንድ አርእስት ወደሌላ ከተሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል ።
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ መስከረም ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?