አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹፱
የአንዱ ዋጋ
ጋ ዜ ጣ
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፬ ፲፱፻፹፮ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፬፲፱፻፹፮ የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፬፻፴፮
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒ ስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ተገባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹፫ አንቀጽ ፬፪እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻ æ ፬ በአንቀጽ ፵፯ ፩ሀ መሠረት ይህን ደንብ አጥቷል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ድርጅት ማቋ ቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፬ ፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪. ሙቋቋም
፩. የቡና ማዘጋጃና ማከማቻ ድርጅት (ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ) የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል ።
፪. ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
፫. ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ይሆናል "
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)