×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚንስተሮች ምክር ቤትን ስልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 110/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፲
ባገር ' ስጥ 1 ባመት
» በ ' ወር
የጋዜጣው ' ዋጋ
ወ ታ ደ ራ ዊ መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
3 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣ አ ዋ ጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ከዚህ የሚከተለውን አዋጅ አውጅዋል ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፴፪
አጭር ርእስ ፤
ደርግንና
፩ ፤ ይህ አዋጅ « የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቊጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ አቋም !
፪ ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ (ከዚህ በኋላ « ደርግ » ተብሎ የሚጠራው) የሚከተሉት አካሎች ይኖሩታል ፤ ፩ የደርግ አባሎች በሙሉ የሚገኙበት ጠቅላላ ጉባኤ ፤ ፪ / በጠቅላላ ጉባኤው የሚመረጡ ሠላሳ ሁለት የደርግ አባሎች የሚገኙበት ማዕከላዊ ኮሚቴ ፤ እና
፫ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባሎች በጠቅላላ ጉባኤው የሚመ ረጡ አሥራ ስድስት የደርግ አባሎች የሚገኙበት ቋሚ ኮሚቴ ።
፫ º ደርጉ የራሱ ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል ።
፬ 1 ደርጉ የራሱ የውስጥ አሠራር ደንብ ይኖረዋል "
ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ የካቲት ፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
2

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?