ሠላሳ አራተኛ ዓመትቍጥር ፲፪
ነ ጋ ሪ ት ፡
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ' ውስጥ ' ባመት
» በ፮ ' ወር × 3 ብር
አዋጅ ቍጥር ፲፫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ማ ው ጫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር የታችኛው
አዲያቦ ልማት ፕሮዤ የብድር ስምምነት አዋጅ.. ገጽ ፶
አዋጅ ቍጥር ፲፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቻርተር
ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፲፭ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን አገልግሎት አዋጅ.
ገጽ ፶፩
ገጽ ፶፪
አዋጅ ቍጥር ፲፫፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ መንግሥትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አ ዋ ጅ
ይህ የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ዛሬ ታኅሣሥ፳፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸደቀው
አዲስ አበባ ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
መ ን ግ ሥ ት
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር፪ ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. አንቀጽ ፬ እና ፮ በተጻፈው መሠረት ከዚህ የሚከተለው. ታውጅዋል ።
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ለታችኛው አዲያቦ ልማት ፕሮዤ እንዲውል ከኢንተር Ethiopian Government and the International Development Asso ናሽናል የልማት ማኅበር (አይ.ዲ.ኤ) ስለተገኘው በልዩ ልዩ ciation (I.D.A.) providing for the granting by the International ገንዘብ የሚከፈል ፱ ሚሊዮን ፭፻ሺህ (ዘጠኝ ሚሊዮን አምስት | Development Association to the Ethiopian Government of a መቶ ሺህ) የአሜሪካን ብር ብድር በኢትዮጵያ መንግሥ ትና በኢንተርናሽናል የልማት ማኅበር መካከል ጥቅምት ፰ | Dollars to finance a Lower Adiabo Development Project was ስለተፈረመ ።
ration Council and its Chairman Proclamation No. 2 of 1974 ,