የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አምስተኛ ዓመት ቁጥር፳፪ አዲስ አበባ - ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፵፩ ዓም ለሁለተኛው የኢነርጂ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለሁለተኛው የኢነርጂ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር ፩ ሚሊዮን ( አራት ሚሊዮን | Democratic Republic of Ethiopia and the Nordic Develop ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢት | ment Fund stipulating that the Nordic Development Fund ዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕ | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a መንት ፈንድ መካከል እኤአ ሜይ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን Drawing Rights ) for partly financing the Second Energy የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለምአቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( g መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለሁለተኛው የኢነርጂ ፕሮጀክት ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፪ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ቺሺ፩ ገጽ ፬፻፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር፳፪ታኅሣሥ፲ቀን ፲፩ ዓም Federal NegaritGazeta ፪ ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕ መንት ፈንድመካከልእኤአ ሜይ፳፯ቀን ፲፱፻፵፰በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ፩፻፵፰ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩበብድር ስምምነቱየተገኘው ኤስዲአርሽ ሚሊዮን ( አራት ሚሊዮን ኤስዲአር በብድር ስምምነቱ መለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፩ አዋጁየሚናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህግሥ ፮ ቀን ፲፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህግሥ፲ቀን ፲፱፵፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ